ከነገ የ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማን በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።…
ዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ
ደቡብ ፖሊስ እና መቐለ 70 እንደርታ የሚገናኙበትን የ13ኛ ሳምንት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በተለያየ የውጤት ጎዳና ላይ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ደደቢት
ከ11፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ ጊዮርጊስ 2-0 ማሸነፍ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን በማሸነፍ ወደ ሁለተኝነቱ ተመልሷል
በ12ኛው ሳምንት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ደደቢትን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሳላዲን ሰዒድ እና አቤል ያለው ግቦች 2-0…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደደቢት
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የደደቢትን የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ መቀመጫውን ወደ መቐለ ካዞረ በኋላ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳስ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ
በ12ኛው ሳምንት የሊጉ ሦስተኛ ቀን ውሎ ጅማ ላይ አባ ጅፋር ድቻን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ
አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ዛሬ በአዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ /ዩ የተደረገው ጨዋታ በባለሜዳዎቸ 1-0…
ሪፖርት | ዳዋ ሆቴሳ ለአዳማ ሦስት ነጥቦች አስጨብጧል
ከ12ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ አዳማ ከተማ ወልዋሎን ዓ/ዩን ያስተናገደበት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የመጨረሻው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት የአማራ ደርቢ ይሆናል። በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም ባህር ዳር ከተማ እና…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ
ዛሬ የጀመረው የሊጉ 12ኛ ሳምንት ነገ ሲቀጥል ሀዋሳ ከተማ እና ደቡብ ፖሊስ በሚገናኙበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩን…
Continue Reading