ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂውን በአንድ ዓመት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኙ ሙሉጌታ ምህረት እና ረዳቶቹ መሪነት ከሳምንታቶች በፊት በመቀመጫው ሆሳዕና ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የጀመረው ሀድያ ሆሳዕና በሲዳማ ጎፈሬተጨማሪ

ያጋሩ

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን በዋና አሰልጣኝ መንበር የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል፡፡ ለሁለት ዓመታት በሚቆይ የውል ዕድሜ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን ከቀጠረ በኋላ የተለያዩ ተጫዋቾችን ከፕሪምየር ሊግተጨማሪ

ያጋሩ

ሀድያ ሆሳዕና በማለዳው ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ኢያሱ ታምሩ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ያመራው አንደኛው ተጫዋች ነው፡፡ በአማካይ ስፍራ ፣ በመስመር አጥቂነት እና በመስመር ተከላካይነት ቦታ መሰለፍ የሚችለው ይህተጨማሪ

ያጋሩ

ከባህርዳር ከተማ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እየቀረው ለሁለት ክለቦች በመፈረሙ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው አጥቂ በመጨረሻም ማረፊያው ተለይቷል፡፡ ከአንድ ሳምንት በፊት አጥቂው ባዬ ገዛኸኝ በብዙሃኑ ዘንድ አነጋጋሪ ድርጊት ፈፅሞ ነበር።ተጨማሪ

ያጋሩ

የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ታደሠ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል፡፡ በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት መሪነት እስከ አሁን አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሀድያ ሆሳዕና ሀብታሙ ታደሠን አምስተኛ ፈራሚውን አድርጓል። በወልቂጤ ከተማ በከፍተኛተጨማሪ

ያጋሩ

በሀዲያ ሆሳዕና እና በተጫዋቾቹ ውዝግብ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ያስተላለፈውን ውሳኔ ክለቡ በመቃወም ቅሬታውን አሰምቷል። ለወራት በዘለቀው የክለቡ እና አስራ አምስት ተጫዋቾች ውዝግብ ላይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ በመስጠት ሆሳዕና ተጫዋቾቹ ላይ የወሰነውን የሁለትተጨማሪ

ያጋሩ

በአስራ አምስቱ ተጫዋቾች እና በሀድያ ሆሳዕና ክለብ መካከል የተፈጠረውን ክርክር ሲመለከት የቆየው ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት ውሳኔ ሰጥቷል። የማትጊያ ገንዘብ ክለቡ በሰጠን ማረጋገጫ መሠረት ይክፈለን በማለት አስራ አምስት ተጫዋቾች ለወራት ያቀረቡትተጨማሪ

ያጋሩ

በሁለቱ አካላት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ለመዳኘት እየመረመረ የሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጉዳዩን በሽምግልና መያዙ ታውቋል። በሀዲያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ እና በአስራ አምስቱ ተጫዋቾች መካከል ለወራት የከረመ አለመግባባት ኋኃላ ላይ ከሁለቱምተጨማሪ

ያጋሩ

የሁለተኛ ደረጃን ለመያዝ ከፍተኛ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀው የ25ኛ ሳምንት የመዝጊያ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ሁለቱ የሸገር ክለቦችን በተከታታይ ያስተናገዱት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ያገኙትን ድል በሌላኛው የመዲናችን ክለብ ለመድገምተጨማሪ

ያጋሩ

ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ አርፊጮ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ግብ ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ኢያሱ መርሐፅድቅ – ሀዲያ ሆሳዕና  ስለተከሉት ጥብቅ መከላከል  “ስለመራን ብቻ ሳይሆን ስንጀምርምተጨማሪ

ያጋሩ