በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ሀዲያ ሆሳዕናን በሰፊ የግብ ልዩነት ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። 👉 “ቡድናችን ገና የምንፈልገው ደረጃ አልደረስሰም” ካሣዬተጨማሪ

ያጋሩ

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡና ሀዲያ ሆሳዕናን 5-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን በእጅጉ ከፍ አድርጓል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ድሬዳዋ ላይ አቻ ከተለያየው ቡድናቸውተጨማሪ

ያጋሩ

ቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን 2012 FT’ ኢትዮጵያ ቡና 5-0 ሀዲያ ሆሳዕና 30′ አማኑኤል ዮሐንስ 31′ አቡበከር ናስር 62′ አቡበከር ናስር (ፍ) 64′ አቤል ከበደ 90′ ሀብታሙ ደቂቃ – ቅያሪዎች – ተጨማሪ

ያጋሩ

ነገ በስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዲያ ሆሳዕና መርሐ ግብርን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በእንቅስቃሴ ደረጃ ከጨዋታ ጨዋታ መሻሻሎችን እያሳየ የሚገኘው የካሳዬ አራጌ ቡድንተጨማሪ

ያጋሩ

ከ3ኛው ሳምንት በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ተለይቶ የሰነበተው እና በክለቡ ደብዳቤ የወጣበት አንጋፋው አጥቂ መሐመድ ናስር ከሳምንታት ቆይታ በኋላ ቡድኑን ተቀላቅሎ ልምምድ ጀምሯል። ቡድኑ ወደ ድሬዳዋ አቅንቶ በድሬዳዋ ከተማ ሽንፈት ካስተናገደተጨማሪ

ያጋሩ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ አዳጊው ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለው መሐመድ ናስር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከቡድኑ የልምምድና የጨዋታ ወቅቶች ባለመገኘቱ ክለቡ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ አውጥቶበታል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ሲዳማ ቡና ሲያገለግል የቆየውና በዘንድሮተጨማሪ

ያጋሩ

በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ ያደረጉት ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ከጨዋታው በኋላም የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ቡድን ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። ” ከተከታታይ ሽንፈት በኃላተጨማሪ

ያጋሩ

በአምሰተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ባህር ዳር ከተማን አስተናግዶ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ጨዋታው ተጠናቋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በፋሲል ከነማ ከተሸነፉበት ስብስብ በቅጣት ሱራፌል ዳንኤልን እንዲሁም በጉዳት አብዱሰመድ ዓሊንተጨማሪ

ያጋሩ

ቅዳሜ ታኅሳስ 18 ቀን 2012 FT ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ባህር ዳር ከተማ 48′ ቢስማርክ አፒያ 67′ ደስታ ጊቻሞ 31′ ማማዱ ሲዲቤ 50′ ፍፁም ዓለሙ ቅያሪዎች 62′  ዮሴፍ  ኃይሉ  – 58′  እዩኤል   ፍራኦል – –ተጨማሪ

ያጋሩ

በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ነገ አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። አዲስ አዳጊው ሀዲያ ሆሳዕና እስካሁን በሊጉ ሙሉ ሦስት ነጥብ ካላገኙ ሁለት ክለቦች (ጅማተጨማሪ

ያጋሩ