“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቁ ችግር አስተዳደር ነው” – ዴቪድ በሻህ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ዴቪድ በሻህ በአሁኑ ወቅት የእግር ኳስ አማካሪ እና ወኪል ሆኖ እየሰራ ይገኛል። በZoom ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ስለሥራው እና በተለይም ስለ ትውልደ ኢትዮጵያን ተጫዋቾች ተወያይቷል። በኮልኝ ከተማ ስለነበረው ዕድገትህ ትንሽ ንገረን! እንዳልከው የተወለድኩት እና ያደኩት በኮሎኝ ከተማ ነው። ኢትዮጵያ ከመምጣቴ በፊት በጀርመን አራተኛ ዲቪዚዮን ተጫውቼ ነበር። የ2013Read More →