ሀድያ ሆሳዕና አስቀድሞ በኦንላይን ያስመዘገባቸው የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
2021-09-30
ሀድያ ሆሳዕና ቀደም ብሎ በኦንላይን አስመዝግባቸው የነበሩ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ እየገመገመ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና በትላንትናው ዕለት ቶጓዊው ግብ ጠባቂ ሱሆሆ ሜንሳን በዝውውር ፍፃሜው ቀን በእጁ ያስገባ ሲሆን ቀደም ብሎ በኦንላይን ስማቸውን አስመዝግቧቸው የነበሩ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችንRead More →