የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅርቡ ወደ ውድድር ይመለሳል
ዛሬ እየተደረገ ባለው የሼር ካምፓኒው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚመለስ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስብሰባ እያደረገ ይገኛል፡፡ በዛሬው የውይይት መድረክ ላይ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር፣ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ እና የአክሲዮን ማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደRead More →