የደደቢት ፣ ወልዋሎ ፣ መቐለ እና ሽረ ተጫዋቾች በጋራ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን ድጋፍ አደረጉ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለበርካታ የሰው ሂወት ማለፍ ምክንያት የሆነው እና ለተለያዩ ውድድሮች መቋረጥ ምክንያት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ለመከላከል የቅዱስ ጊዮርጊስ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን እና በግል ደረጃ ካርሎስ ዳምጠው በግሉ ድጋፎች ማድረጋቸው ይታወሳል። አሁንRead More →

ያጋሩ

በአሁኑ ወቅት በእጅጉኑ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ የዓለም ህዝብ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመካለከል የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአጋር ድርጅቶቹ ሞሀ ለስላሳ መጠጦች እና ከደርባ ሲሚንቶ ጋር በመሆን ወረርሽኙን ለመካለከል እንዲረዳ 5 መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ሊለግስ ነው። የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብነት ገብረ መስቀል ለምንግዜም ጊዮርጊስ ራዲዮRead More →

ያጋሩ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አቅመ ደካሞችን ለመርዳት ማኀበሩ ለስፖርት ቤተሰቡ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። የጤና ባለሙያዎች የሚያስተላልፉትን መልዕክት እንጠብቅ የሚለው ማኅበሩ ጎን ለጎን የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች የሌላቸውን የጎዳና ተዳዳሪዎችን (አቅመ ደካማዎችን) ለመደገፍ የማኅበሩ ጠቅላላ ጉባኤ አባላት እና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማኀበራዊ ኃላፊነታችንን እንወጣ ሲሉ እያንዳንዳቸው በግል 300Read More →

ያጋሩ

ከቀናት በፊት ከወልዋሎ ጋር በስምምነት የተለያየው ግዙፉ አጥቂ ካርሎስ ዳምጠው ለሜሪ ጆይ የገንዘብ እና የኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረጊያ ቁሳቁስ እርዳታ አድርጓል። በዛሬው ዕለት ለእርዳታ ማኅበሩ የገንዘብ እና የወቅቱን ወረርሺኝ ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶች ድጋፉን ያደረገው ይህ ተጫዋች በቀጣይ ቀናትም ሌሎች ተመሳሳይ ድጋፎች እንደሚያደርግ የገለፀ ሲሆን ሰናይ ተግባሩም ክለቦች እና ሌሎችRead More →

ያጋሩ

በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተረከበው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። አነጋጋሪው አሰልጣኝ ለረዥም ዓመታት ወደኖረበት አሜሪካ ያቀናው ለቤተሰብ ጥየቃ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ትናንት ወደ ስፍራው የተጓዘው የአስራ አምስት ቀናት ቆይታ ለማድረግ እንደሆነ የተነገረ ሲሆን ምን አልባትም የሊጉ ውድድር በተባለበት ቀን የማይጀምር ከሆነ ቆይታው ሊጨምር እንደሚችል ተገምቷል። አሰልጣኝRead More →

ያጋሩ