በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሁሉም ውድድሮች መሰረዛቸው ተከትሎ ክለቦች ካለባቸው የፋይናስ ቀውስ እንዲያገግሙ በማሰብ ፌዴሬሽኑ ለመንግስት አካለት የጠየቀው የገንዘብ ድጋፍ ከምን ደረሰ ? ለወትሮም ደካማ የፋይናንስ መሰረት ላይ የቆሙት ክለቦች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ውድድሮች መሠረዛቸው ለበለጠ የፋይናስ ቀውስ እንዲዳረጉ አድርጓቸዋል። ለተጫዋቾች የወራት ደሞዝ ለመክፈልም ሆነ እንደ ክለብ የመቀጠል አደጋ ውስጥ የሚገኙት ክለቦችRead More →

ያጋሩ

በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ አባላት በሙሉ ለመቅዶንያ አረጋውያን እና ህሙማን መርጃ የቁሳቁስ ድጋፍ ሲያደርጉ የቤንች ማጂ ቡና ክለብ አባላትም የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ አከናውነዋል። የአአ ከተማ ክለብ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለተፈጠረው ማኀበራዊ ችግር ለመቅረፍ በማሰብ የወንድ፣ የሴት እና የታዳጊ ተጫዋቾችና የቡድን አባላት በጋራ በመሆን 130 ሺህRead More →

ያጋሩ

በኮረና ወረርሺኝ ምክንያት ባጋጠመው የፋይናስ ቀውስ ለተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያን በምን መልኩ መፈፀም አለብን በሚል ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቾቹ ጋር ውይይት አድርገው ውሳኔ አሳልፈዋል። ለቡ በሚገኘው የክለቡ ካምፕ በተካሄደው በዚህ ውይይት አብዛኛዎቹ በክልል ከተማ የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾች በውይይቱ ላይ አልተገኙም። ሆኖም በአዲስ አበባ የሚገኙ ተጫዋቾች ለምሳሌ አማኑኤል ዮሐንስ፣ አቡበከር ናስር፣ ሚኪያስ መኮንን፣Read More →

ያጋሩ

ወደ መስከረም ወር የተሸጋገረው የፊፋ ኮንግረስ በኦንላይን የመገናኛ ዘዴ እንደሚከናወን አስታውቋል። በዚህ ወር አዲስ አበባ አስተናጋጅነት ሊከናወን የነበረው ይህ ኮንግረስ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ መስከረም 28 ቀን 2013 ተሸጋግሮ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ በቪድዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት እንደሚከናከን ፊፋ አስታውቋል። ፊፋ ይህን ከማለቱ በቀር ግን የሰጠው ተጨማሪ መረጃ የለም። 👉እጅዎንRead More →

ያጋሩ

በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መሠረዙን ተከትሎ ክለቡ ለኮሚሽነር እና ዳኞች ተብሎ ያስገቡትን ክፍያ እንዲመለስለት ጥያቄ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በቅርቡ በተደረገ ውይይት ሙሉ በሙሉ ሌሎች ውድድሮች ፕሪምየር ሊጉን ጨምሮ መሰረዙ ይታወሳል፡፡ውሳኔውን ተከትሎ ወልቂጤ ከተማ ለጨዋታ ታዛቢዋች እና የዳኛ ውሎ አበል 870,000 መክፈሉ አስተውሶRead More →

ያጋሩ

የሀዋሳ ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ክለብ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች የቁሳቁስ ድጋፍ እና የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ዛሬ አከናወኑ፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ 12:00 ላይ የሁለቱ ክለብ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች እንዲሁም ደግሞ ሌሎች በከተማዋ ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች ማኅበረሰቡ በእጅ መታጠብ ግንዛቤው እንዲጎላ የእጅ ማስታጠብ ስራን እስከ እኩለ ቀን ድረስ በከተማዋ በተለያዩ አቅጣጫዎች ላይ ሲሰሩRead More →

ያጋሩ

የዘንድሮ ውድድር በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ያሳለፈበት መንገድ ተገቢ አይደለም በማለት አርባምንጭ ከተማ ተቃውሞውን አሰምቷል። በከፍተኛ ሊግ በምድብ ሐ እየመራ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ለፌዴሬሽኑ በላከው ባለ ሦስት ገፅ ደብዳቤ ውሳኔው የሀገራችንን እግርኳስ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ያላገናዘበ፣ ከአድሏዊ አሰራር ያልፀዳ፣ ባለ ጉዳዮቹን አሳታፊ ያላደረገ፣ ፌዴሬሽኑ ያስቀመጠውን የአሰራር (ደንብ) የጣሰ እናRead More →

ያጋሩ

ኢትዮጵያ ቡና የተመሰረተበትን አርባ አራተኛ ዓመት በዐሉን እያከበረ ባለበት ወቅት በክለብ ወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ማብራርያ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ ቡና የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ በመቅረብ በዛሬው ዕለት ማብራሪያ የሰጡት የክለቡ ሥራ አስኪያጅ የኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የውድድሮች ሙሉ ለሙሉ መቋረጣቸው በክለቡ ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ እና ክለቡ ያለበትን የፋይናስRead More →

ያጋሩ

በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መቋረጡን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በአሁኑ ወቅት የሚገኝበት ሁኔታ እና የተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያን አስመልክቶ ውይይት ሊያደርግ ነው። በክለቡ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ በመቅረብ በክለቡ በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ሰፊ መብራሪያ የሰጡት የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ በርካታ ነጥቦችን በዝርዝር ያነሱ ሲሆን በዋናነት የክለቡ ከፍተኛ ወጪ በሆነው ከተጫዋቾችRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኩባንያ የዘንድሮ የውድድር ዘመን በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ አለመኖር ውሳኔን እንደሚቃወም መቐለ 70 እንደርታ አስታውቋል። ክለቡ ለሊግ ኩባንያው በላከው ባለ ሦስት ገፅ ደብዳቤ የሊጉን መቋረጥ እንደሚቀበለው የገለፀ ሲሆን የአፍሪካ ውድድር ተሳታፊዎች እንዳይኖሩ መወሰኑ ግን አግባብ አለመሆኑን አስቀምጧል። የአፍሪካ ውድድር አለመኖር ያለውን ተፅዕኖRead More →

ያጋሩ