በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ግጭት ውድመት ያጋጠመው የወልዲያ ስታዲየም ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል ስንል ቀጣዩን ጽሁፍ አሰናድተናል። ለግንባታ 1 ቢሊዮን ብር የፈሰሰበት እና የወልዲያ ከተማ ተወላጅ በሆኑት ሼህ መሐመድ ሁሴን ዓሊ አላሙዲን የተገነባው የወልዲያ ስታዲየም ቀሪዎቹ የሆቴል ፣ ውሃ ዋና ፣ ሁለገብ ሥፍራው ( መረብ ኳስ ፣ እጅ ኳስን እናRead More →

12 ቀናት የቀሩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ሥራ አስፈፃሚዎች ምርጫን የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። ዛሬ ከሰዓት በእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት የተሰጠው መግለጫ ነሐሴ 22 በጎንደር ከተማ የሚደረገውን ምርጫ የተመለከተ ነበር። በመግለጫው ላይ የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴው ሦስት አባላት እንዲሁም የምርጫው ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሁለት አባላት ተገኝተው በእስካሁኑ የሥራ ሂደታቸው ላይ የመጡበትንRead More →

👉 ተቃውሞዎች እና ሰጣገባዎች እዚህም እዛም እያቆጠቆጡ መጥተዋል በ13ኛው ሳምንት በተለያዩ ከተሞች ሲካሄድ በተለይ ዘንድሮ በዓመቱ ጅማሮ ለሀገራችን እግርኳስ ከፍተኛ ስጋት የነበረውና በሒደት ተስፋ ሰጪ ነገሮችን እያስመለከተን የነበረው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳይ ዳግም ማገርሸት መንስኤ የሚሆኑ ክስተቶችን በስፋት ያስመለከተ ሳምንት ነበር። በዚህ ሳምንት እንኳን ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል በግማሾቹ መሰል አዝማሚያዎችን ተመልክተናል።Read More →

👉 ለሌሎች አሰልጣኞች ተስፋ የፈነጠቁት የወልቂጤው አሰልጣኝ በፕሪምየር ሊግ ማሰልጠን ለተወሰኑ አሰልጣኞች እንደርስት የተተወ እስኪመስል የተወሰኑ አሰልጣኞች በሊጉ ክለቦች እየተዟዟሩ ማሰልጠን እየተለመደ በመጣበት የሀገራችን ሊግ ወልቂጤ ከተማ በክረምቱ ለሌሎች ክለቦች ፈር ቀዳጅ የሆነ ድፍረት የተሞላበትን ውሳኔ በመወሰን ያልተጠበቀ የአሰልጣኝ ቅጥር አከናውኗል። ከዚህ ቀደም በታችኛው የሊጉ እርከን በማሰልጠንና ጥሩ ኳስን መሰረትRead More →

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ከቅዳሜ አንስቶ እስከ ሐሙስ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል። በዚህም ቅዱስ ጊዮርጊስና ፋሲል ከተማ የመጀመሪያ የሜዳ ውጭ ድላቸውን በማሳካት መሪነታቸውን ሲያስቀጥሉ፤ አሰልጣኝ የቀየረው ሀዲያ ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አሁንም ማሸነፍ ሳይችሉ ቀርተዋል። እኛም በዚህኛው ሳምንት በነበሩ 8 ጨዋታዎች ላይ የነበሩ ዓበይት ክለብ ነክ ክንውኖችን በተከታዩRead More →

👉 አስፈሪው የ”አ-ጌ-ጋ” ጥምረት ፈረሰኞቹን ወደፊት መግፋቱን ቀጥሏል በተጫዋቾች ብቃት መውረድና ጉዳት የተነሳ ከዐምና ጀምሮ በሚጠበቀው ልክ ግልጋሎት እየሰጠ ያልነበረው የፈረሰኞቹ የፊት መስመር ላይ አሁን ላይ ግን አዲስ ተስፋን ይዞ ብቅ ብሏል። በአቤል ያለው፣ ጌታነህ ከበደ እና ጋዲሳ መብራቴ “አ-ጌ-ጋ” ጥምረት ግን በተከታታይ ጨዋታዎች ፈረሰኞችን እየታደገ ቀጥሏል። በዚህኛው ሳምንትም አቤልRead More →

በ12ኛ ሳምንት በተካሄዱት 8 ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸውን አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮችና ትኩረት ሳቢ ድህረ ጨዋታ አስተያየቶችን በሚከተለው መንገድ አቅርበናቸዋል። 👉 ሰሚ ያጣው የድህረ ጨዋታ ቃለ ምልልስ ጉዳይ በተደጋጋሚ በዚህ ዓመት የሳምንታዊ ዓበይት ጉዳዮች ዐምድ ላይ እንደምናነሳው አሰልጣኞች ከሽንፈቶች በኃላ በድህረ ቃለምልልስ ወቅት ደብዛቸውን የማጥፋት ሒደት በዚህኛው ሳምንት ተባብሶ ቀጥሏል። በዚህ ሳምንትም የሲዳማRead More →

12ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው ሊጉ በዚህኛው ሳምንት የተመለከትናቸውን ተጫዋች ነክ ጉዳዮች በሚከተለው መልኩ አቅርበነዋል። 👉 የጌታነህ – አቤል ጥምረት እና የፓትሪክ ማታሲ አበርክቶ  ሁለቱ የቀድሞ የደደቢት አጥቂዎች በሰማያዊዎቹ መለያ የነበራቸውን አስደናቂ ጥምረት ያስታወሰ እንቅስቃሴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በረታበት ጨዋታ ላይ ዳግም አስመልክተውናል። ሁለቱ አጥቂዎች ሁለት ሁለት ግቦችን ከማስቆጠራቸው በዘለለ ግብRead More →

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሰንጠረዡን አናት ሲቆናጠጡ መቐለ መሸነፉን ተከትሎ ፋሲል ከምዓም አናብስት በነጥብ መስተካከል ችሏል። ኢትዮጵያ ቡና ወደ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ሲገባ ሀዲያ ሆሳዕና ብቸኛው ባለ አንድ አሀዝ ነጥብ የሰበሰበ ክለብ ሆኖ አሁንም በሊጉ ግርጌ ይገኛል። እኛም በዚህኛው ሳምንት የተከሰቱ ትኩረት የሚሹ ክለብ ነክ ጉዳዮችን በቀጣዩRead More →

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንትን የተመለከቱ አሰልጣኞች ተኮር ጉዳዮችን እነሆ! * ጀብደኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አመስጋኙ አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቨ በ11ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ በተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው ቅዱስ ጊዮርጊሶች በተለይ በሁለተኛው አጋማሽ በሀገራችን አውድ በንፅፅር የተሻለ የፕሬሲንግ አጨዋወትን አስመልክተዋል። ወደ ኢትዮጵያ ከመጡበት ወቅት አንስቶRead More →