” ስራው የዘርፉ ዕውቀት ብቻ ሳይሆን ፍፁም ቅንነትን ይልፈጋል ” አቶ ኢሳይያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘደንት
ቀጣዮቹን አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በፕሬዘደንትነት ለመምራት የተመረጡት አቶ ኢሳይያስ ጂራ በትናንቱ የሶከር ኢትዮጵያ የሬድዮ ፕሮግራም ላይ በምርጫው ሒደት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡትን ማብራሪያ ወደ ፅሁፍ ቀይረን በሚከተለው መልኩ አቅርበንላችኋል። ከአጠቃላይ የምርጫው ሒደት እንጀምር… በምርጫው ወቅት በአስፈፃሚ ኮሚቴው በሙሉ ባይሆንም ሰብሳቢው ጋር የህግ ክፍተት ነበር። በፕሬዘደንትነት ምርጫውRead More →