የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የስፖርት ሳይንስ እና ሳይኮሎጂ መምህር የሆነው ሳሙኤል ስለሺ በግብ ጠባቂዎች ሥልጠና ዙሪያ የላከልን ፅሁፍ እንደሚከተለው ይነበባል። በሳሙኤል ስለሺ “ፋሲል” ሲባል አብዛኛው የስፖርት ብሎም የእግር ኳስ ቤተሰብ ወደ አዕምሮው የሚመጣው ጃኖ ለባሹ ፋሲል ከነማ እንደሆነ እሙን ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይሄ ስም ከፋሲል ከነማ በተለየ መልኩ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እየተነሳRead More →

በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ እግርኳስን የሚከታል ሁሉ ቅድሚያ ሊጠራው የሚችለው የተጫዋች ስም ግልፅ ነው። አቡበከር ናስር! ከእድሜው የቀደመው ትንሹ ልጅ ዘንድሮ እጅግ በአስደናቂ መንገድ ላይ ይገኛል። እኛም የኢትዮጵያ ቡናውን አጥቂ ከሰፈር ሜዳ እስከ ዘመኑ ኮከብነት ያለፈበትን የእግርኳስ ጉዞ እንዲህ ቃኝተነዋል። ትውልድ እና እድገቱ በመዲናችን አዲስ አበባ በተለምዶ ሾላ ገበያ ተብሎ የሚጠራRead More →

በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የብሩክ ደጉን ያህል የደመቀ ታሪክ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች የለም። አሁን ደግሞ የብሩክ ታናሽ ወንድም የሆነው መሳይ ደጉ በእስራኤሊ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ እጅግ ወጣቱ እና የመጀመርያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ በመሆን ታሪክ መስራት ችሏል። የጄሩሳሌም ፖስቱ አሎን ሲናይ ስለ ወጣቱ አሰልጣኝ የእግርኳስ ህይወት ያሰፈረውን ጽሁፍ በዚህ መልኩ ወደRead More →

አቶ ይድነቃቸው ተሰማ – የአፍሪካ እግር ኳስ ትኩረት ይሰጠው ዘንድ የነበረውን ትግል በምን መልኩ መሩት? ቶም ደንሞር ለብሊዛርድ እንደፃፈው (ሁሉም ዘመናት የተጠቀሱት በአውሮፓውያን አቆጣጠር ነው) “በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ አፍሪካ አንድ እና የማትከፋፈል መሆኗን በማረጋጠጥ፣ የአፍሪካን አንድነት ለማስጠበቅ በጋራ እንድንሰራ፣ በእግርኳሳችን እና በአጠቃላይ የኑሮ ገጽታችን ላይ የተንሰራፋውን ባዕድ አምልኮ፣ ጎሰኝነትና ሌሎችRead More →

ኢትዮጵያ ብቸኛ የአፍሪካ ዋንጫ ድሏን ካጣጣመች እነሆ 56 አመታት ተቆጠሩ። ኢትዮጵያ ወርቃማ ዘመኗን የሚደግምላት ትውልድ ሳታገኝ ታሪክ የሰሩላት ልጆቿንም ሳታከብር ግማሽ ክፍለ ዘመንን ተሻገረች። ታሪክ ሰርተው የመረሳት ሰለባ ከሆኑ ባለውለተኞች መካከል ሉቺያኖ ቫሳሎ ቀዳሚው ነው። ዳሚያኖ ቤንዞኒ በ blizzard ድረ ገፅ ያቀረበውን የዚህን ታላቅ የኢትዮጵያ እግርኳስ ባለውለታ ረጅም የህይወት መንገድRead More →

የቱርኩ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ማራቶን ከጎ ቴዲ ስፖርት ጋር ዛሬ በሞናርክ ሆቴል የውል ስምምነት ፈፅሟል፡፡ ድርጅቱ ጎ ቴዲ ስፖርት በኢትዮጵያ ወኪል እንዲሆን የተስማማ ሲሆን የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን በወኪሉ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገበያ እንደሚያቀርብ ተነግሯል፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የጎ ቴዲ ስፖርት ባለቤት አቶ ቴዎድሮስ ታደለ የማራቶን ፕሬዝደንት ጄላል ካያ እናRead More →

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በፋሲል ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የጅማ አባጅፋር ክለብ ለፋሲል ከተማ ያዘጋጀውን የማስታወሻ ስጦታ በቡድን አባላቶቹ አማካይነት አስረክቧል፡፡ የመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ሳቢ የጨዋታ እንቅስቃሴ የታየበት ነበር፡፡ ጅማ አባ ጅፋሮች በሁለቱም መስመሮች በመጠቀም ተጭነው ለማጥቃት ሲሞክሩRead More →

ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2019 የቶታል አፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች በመጋቢት ወር እንዲካሄዱ መርሃ ግብር ወጥቶላቸው የነበረ ቢሆንም የካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ራባት ላይ ባደረገው ስብሰባ መሰረት የማጣሪያ ጨዋታዎቹ ወደ ጥቅምት 2018 እንዲተላለፉ ወስኗል፡፡ የመርሃ ግብር ቀን ለውጥ የተደረገው ሩሲያ በምታስተናግደው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑት አምስት የአህጉሪቱ ሃገራት በቂRead More →

​ባምላክ ተሰማ በድጋሚ ተጠባቂ ጨዋታ ይዳኛል ኢትዮጵዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዞን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ አራት የሚገኙት ሴኔጋል እና ደቡብ አፍሪካ ዳካር ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል፡፡ ባምላክ ባሳለፍነው ሳምንት ቶታል የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ አል አህሊ እና ዋይዳድ ካዛብላንካ 1-1 ሲለያዩ ጨዋታውን በብቃት መምራትRead More →

  ኢትዮጵያውያን በውጪ | 18-01-2009  በአለም ከ17 አመት በታች ዋንጫ የሚካፈለው የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቢጄ ስኖው ወደ ጆርዳን ይዘዋቸው ከተጓዙ 21 ተጫዋቾች መካከል ከኢትዮጵያውያን ወላጆቿ የተወለደችው ናኦሚ ግርማ ትገኝበታለች፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ከሚተማመንባቸው ተጫዋቾችም አንዷ ናት፡፡ ናኦሚ በግራናዳ አስተናጋጅነት በተካሄደው የ2016 ኮንካካፍ ከ17 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ላይ አሜሪካRead More →