ላለፉት ሦስት ሳምንታት በባሎኒ ትንሿ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው ውድድር ዛሬ ተጠናቀቀ። የደደቢቶቹ ሙሉጌታ ዓምዶም እና ቢንያም ደበሳይ፣ የስሑል ሽረው አርዓዶም ገብረህይወት እና ሌሎች የያዘው ራሄል ቡናም ውድድሩን አሸንፏል። ደማቅ ድጋፍ እና ጠንካራ ፉክክር የታየበት ጨዋታው በመደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አራት ለአራት ሲጠናቀቅ አሸናፊው ለመለየት በተሰጠ ፍፁም ቅጣት ምት አንጋፋ ተጫዋቾችRead More →

በየዓመቱ በመቐለ ባሎኒ ትንሿ ሜዳ ላይ የሚካሄደው ዓመታዊ የፉትሳል ውድድር ዛሬ ተጀምሯል። ላለፉት ሰባት ዓመታት በተለያዩ አዘጋጆች ሲካሄድ የቆየው ይህ ውድድር የዘንድሮው ውድድር ሰምንተኛው ሲሆን ገና ከጅማሮው የከተማው እግር ኳስ ተከታታይ ቀልብ የሳበው ይህ ውድድር ከፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ እና ብሄራዊ ሊግ የተወጣጡ ተጫዋቾች እና በርካታ ተስፈኛ ተጫዋቾች እየተሳተፉበትRead More →

ራዕይ ያለው ወጣት እናፍራ የፉትሳል ማህበር የሚያዘጋጀው ውድድር ለ11ኛ ጊዜ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ከ1999 ጀምሮ በየአመቱ በክረምት ወራት የሚካሄደው ይህ የፉትሳል ውድድር ዘንድሮም ለ11ኛ ጊዜ ከሐምሌ 22 – ነሐሴ 14 ድረስ በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስር ቡድኖች መካከል የሚካሄድ ይሆናል። በኮተቤ ሚትሮፖሊታን ዩንቨርሲቲ እና ሰላም ህፃናት መንደር ሜዳም ጨዋታዎቹ ይከናወናሉ። ምድብRead More →

የኢትዮጵያን እግር ኳስ ፌደሬሽን ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር ለ15 ቀናት በወጣቶች እና ስፖርት አካዳሚ ሲከናወን የነበረው የ2008 ፉትሳል ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። ትላንት በተደረጉ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ጂኬ ኢትዮጵያ ሊና ሆቴልን 5ለ3 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለአሸናፊው ቡድን ቢኒያም ወርቁ (2) ፣ ኤፍሬም አሻግሬ ፣ ሄኖክ ሩጋ እና አዳም ግሌዘር ሲያስቆጥሩ ለተሸናፊውRead More →

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የ2008 የፉትሳል ውድድር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ስምንት ክለቦችን በሁለት ምድቦች በመክፈል የተጀመረው ይህ ውድድር የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ረቡዕ በብሄራዊ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተከናውኖ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ የደረጃ ሰንጠረዦቹ ይህንን ይመስላሉ፡- ምድብ ሀ 1. ቲጂ እና ጓደኞቹRead More →

የ2008 ዓ.ም የጎ-ቴዲ ስፖርት የፉትሳል ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች መከናወናቸውን ቀጥለዋል፡፡ ትላንት ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ በተከናወኑ 4 ጨዋታዎች በአጠቃላይ 50 ጎሎች ሲቆጠሩ ከተከናወኑት ጨዋታዎች በመሸናነፍ የተጠናቀቁት ሁለቱ ብቻ ናቸው፡፡ ብሉቤል ኮምፒዩተር ከኢኤስኤፍ  ባደረጉት የመጀመሪያ የእለቱ ጨዋታ በኢኤስኤፍ 11ለ9 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ በመቀጠል የተከናወነው ጨዋታ ደግሞ ጂኬ ኢትዮጵያ አሴጋን 7ለ2 በሆነ ሰፊ የግብRead More →

ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 19 ቀን 2008 ዓ.ም – በብሄራዊ የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ   ረቡዕ ሰኔ 8 ቀን 2008 ዓ.ም አሴጋ 5-15 ኢኤስኤፍ (አብይ ካሳሁን፣ ቴዎድሮስ ግዛው፣ ዮሴፍ አሰፋ፣ አበበ አየለ፣ ኤልሻዳይ ቤኩማ) | (ቢኒያም አሰፋ [8]፣ ኤልያስ በኃይሉ፣ ሮቤል ሰለሞን [2]፣ አትክልት ስብሃት [2]፣Read More →