በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022…
የአፍሪካ ዋንጫ
የሥዩም ተስፋዬ የሱዳን ኦምዱርማን ትውስታ
” አበባው ቡታቆ በረጅሙ ሲልካት የተከላካዩ እና የግብ ጠባቂውን አቋቋም አይቼ በግንባሬ አስቆጠርኳት…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
“የግብፅ በደል እና የዳኛው ቡጢ” ትውስታ በስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ)
ግብፅ በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ከፍተኛ በደል ፈፅማለች የሚለው ስንታየሁ (ቆጬ) በ1990 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ግብፅ አሌክሳንድሪያ…
ታሪክ የሰራው ትውልድ ፊት አውራሪ – ትውስታ በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አንደበት
ኢትዮጵያ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ በአፍሪካ መድረክ እንድትሳተፍ በፊት መሪነት ትልቁን ሚና የተወጡት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው…
“የኢትዮዽያ እግርኳስን ታሪክ የቀየረ ወርቃማው ጎል” ትውስታ በሳላዲን ሰዒድ አንደበት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተቀላቀለበትን ወሳኝ ጎል ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ የትውስታ…
የሁለት የአፍሪካ ዋንጫዎች ወግ – በኤርሚያስ ብርሀነ
የዛሬ ስምንት ዓመት ገደማ ብሄራዊ ቡድናችን ደቡብ አፍሪካ ላይ ተዘጋጅቶ ለነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ሲያልፍ ተደጋግሞ ሲሰማ…
Continue Reading” ሠላሳ ሠባት ዓመታት ለመጠበቅ የተገደድንበት ጎል” ትውስታ በአዳነ ግርማ አንደበት
በእግር ኳስ ሕይወቱ በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ አግልጋሎት የሰጠው ሁለገቡ ተጫዋች አዳነ ግርማ…
“አይረሴው አስጨናቂ ደቂቃ” ትውስታ በአዲስ ህንፃ አንደበት
ሁለገቡ ተጫዋች በሁለት አጋጣሚዎች ግብ ጠባቂ በመሆን ሀገሩን ያገለገለበትን አጋጣሚ በትውስታ አምዳችን እንዲህ ይናገራል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ተራዘሙ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኝ መሆኑ በታወጀው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ምክንያት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ወደ ሌላ…
ጥቂት ነጥቦች በብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ምርጫ ዙርያ..
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያከናወነ ይገኛል። ከ15 ቀናት በኋላም የምድቡን ሦስተኛ እና…