በቶታል የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ የምድብ ሶስት ጨዋታ አርብ ምሽት ታንገ ላይ ሲደረጉ ናይጄሪያ እና ሩዋንዳ ተጋጣሚዎቻቸው…
ቻን
ቻን 2018፡ ዩጋንዳ ስትሰናበት ዛምቢያ እና ያልተጠበቀችው ናሚቢያ ከምድብ አልፈዋል
የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) ማራካሽ ላይ ሐሙስ ሲቀጥል የምድብ ሁለትም ልክ እንደምድብ አንድ ሁሉ ሩብ ፍፃሜ…
ቻን 2018፡ ሞሮኮ እና ሱዳን ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል
በሞሮኮ አስተናጋጅነት በመደረግ ላይ ባለው የቶታል አፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ረቡእ አመሻሽ ተጀምረዋል፡፡ ከምድብ…
በአምላክ ተሰማ ለቻን 2018 ጨዋታዎች የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ በቀጣዩ ወር በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ…
ሞሮኮ 2018፡ የቻን የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በጥር ወር በሚስተናገደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የምድብ ድልድሉ አርብ ምሽት በሞሮኮ መዲና ራባት ይፋ ሆኗል፡፡…
Continue Readingየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ 10 ሺህ ዶላር ካሳ ያገኛል
የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተደልድሎ…
ዋልያዎቹ ከቻን ውጪ ሆነዋል
በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በኪጋሊ ብሔራዊ ስታዲየም የሩዋንዳ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ኢትዮጵያ 2-3 ሩዋንዳ
በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ ኢትዮጵያ በሩዋንዳ 3-2 ተሸንፋለች፡፡ ከጨዋታው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻን የማምራት ዕድሉን ያጠበበ ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል
ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ለመሳተፍ ዳግም የማጣሪያ ዕድል ያገኙት ዋልያዎቹ ሩዋንዳን ባስተናገዱበት…
ቻን 2018፡ አንቶኒ ሄይ ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ 18 ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል
የሩዋንዳ ብሄራዊ ቡድን ጀርመናዊው አሰልጣኝ አንቶኒ ሄይ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የሚያመሩትን 18 ተጫዋቾች ይፋ አድርገዋል፡፡…