በቻን ውድድር ከሀገራችን ጋር የተደለደለችው ሞዛምቢክ በዛሬው ዕለት በደንብ አቋሟን የምትፈትሽበትን ፍልሚያ ለማድረግ ተዘጋጅታለች። የሀገር ውስጥ…
ቻን

ቻን | የዋልያዎቹ ተጋጣሚዎች የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች አድርገዋል
በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት አልጄሪያ፣ ሊቢያ እንዲሁም ሞዛምቢክ ትናንት እና ከትናንት በስትያ የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች አድርገዋል። የፊታችን…

ቻን | የዋልያዎቹ የመጀመሪያ የቻን ተጋጣሚ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ልታደርግ ነው
ጥር 6 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የቻን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን የምታደርገው ሞዛምቢክ ነገ እና እሁድ ሁለት…

ቻን | ሊቢያ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተረታለች
በትናንትናው ዕለት ከአይቮሪኮስት ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገችው ሊቢያ ሽንፈት ስታስተናግድ የፊታችን እሁድ ደግሞ ሌላ ብቃቷን…

ቻን | አልጄሪያ ለሞሮኮ ጥያቄ ምላሽ ሰጥታለች
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ በተመለከተ የውድድሩ አዘጋጅ ምላሽ ሰጥታለች። በ18…

ቻን | አልጄሪያ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በዋልያዎቹ ምድብ የምትገኘው እና የቻን ውድድር አዘጋጅ የሆነችው አልጄሪያ የመጨረሻ ስብስቧን አሳውቃለች። የዘንድሮ የቻን ውድድር አስተናጋጅ…

ቻን | በሊቢያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ተጋርጦ የነበረው ችግር ተፈቷል
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ሊቢያ እግርኳስ ፌዴሬሽኗ አጋጥሞት የነበረው ችግር መፍትሔ ሲያገኝ ዛሬም ከአይቮሪኮስት ጋር የአቋም መፈተሻ…

ቻን | ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ቀን ታወቀ
ለቻን ውድድር የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቱን ሞሮኮ ላይ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሁለት ቀናት ልዩነት ሁለት የአቋም…

ቻን | በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ሊቢያ የቻን ተሳትፎ አደጋ ውስጥ ገብቷል
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በምድብ አንድ የተደለደለችው ሊቢያ ከቻን ውድድር ራሷን ልታገል እንደምትችል ተሰምቷል። ከ2022 ወደ…

ቻን | የዋልያዎቹ ተጋጣሚ በቀጣዩ ሳምንት ተጨማሪ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ታደርጋለች
የ2022 የቻን ውድድር አስተናጋጅ ሀገር የሆነችው እና በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አልጄሪያ ስድስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታዋን ለመከወን…