በቻን 2020 ማጣርያ ሩዋንዳን 10:00 ላይ በትግራይ ስታዲየም የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል። አሰላለፉ…
ቻን
ቻን 2020| የሩዋንዳው አሰልጣኝ ከጨዋታው አስቀድሞ ሃሳባቸውን ሰጥትዋል
ዛሬ 10:00 በቻን ማጣርያ ኢትዮጵያን የሚገጥሙት የሩዋንዳ ብሄራዊ ቡድን አባላት ላለፉት ሁለት ቀናት በመቐለ ቆይታ ማድረጋቸው…
ቻን 2020| የዋልያዎቹ አሰልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እና አምበሉ አስቻለው ታመነ ከጨዋታው አስቀድመው ዛሬ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገዋል። 11:00 ይጀመራል…
ቻን 2020| ሦስት ተጫዋቾች የነገው ጨዋታ ያመልጣቸዋል
በቻን ማጣርያ ነገ 10:00 ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ ሦስት ተጫዋቾችን በነገው ጨዋታ አይጠቀሙም። ግብጠባቂው ጀማል ጣሰው በጉዳት…
ቻን 2020| ዋልያዎቹ ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናወኑ
በቻን ማጣርያ በነገው ዕለት ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ ዛሬ ጠዋት ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ ሲያከናውኑ ቀላል ጉዳት ገጥሟቸው…
ቻን 2020 | ሩዋንዳዎች መቐለ ገብተዋል
ካሜሩን ለምታዘጋጀው የ2020 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቀጣይ እሁድ ኢትዮጵያን የሚገጥመው የሩዋንዳ ብሄራዊ ቡድን ልዑካን ቡድን…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻን ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
የቻን ማጣርያ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ ታንዛንያ ላይ የሚደረገው ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል። ታንዛንያ ላይ እሁድ…
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
ዋልያዎቹ በቻን ማጣርያ በትግራይ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ በትግራይ መገናኛ ብዙሃን (ኤመሐት) በትግራይ ቴሌቪዥን በኩል የቀጥታ ሽፋን…
ቻን 2020| ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን በመቀላቀል በመቀለ ልምምዱን…
ቻን 2020| የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ልታደርግ ነው
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሩዋንዳ ለጨዋታው ወደ መቐለ ከማምራቷ በፊት የአቋም…