በቀን ሁለት ጊዜ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ዛሬም መደበኛ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ተመልክተናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
የዋልያው ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች ቀለል ያለ ጉዳት ገጥሟቸዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊት፣ የመሐል እና የኋላ መስመር ሦስት ተጫዋቾች ቀለል ያለ ጉዳት ማስተናገዳቸው ተሰምቷል። ለኳታሩ…
የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫው ተሳትፎ እና በቀጣይ ስለሚገጥማቸው የምድብ ቡድኖች ዕውነታ ተከታዩን ጥንክር አዘጋጅተናል። 33ኛው…
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ወጥቷል
በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚካሄደው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉ ሀገራት የምድብ ድልድላቸውን አውቀዋል። ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ…
ዋልያው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል
ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ ትልቁ አህጉራዊ ውድድር የተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል። በቀጣይ ዓመት…
የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ነገ ማለዳ ጉዞ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ነገ ማለዳ ከሀገር ውጪ ጉዞ እንደሚያደርጉ ታውቋል። ለኳታሩ የዓለም…
የጋና እና ኢትዮጵያ ጨዋታ በሞሮካዊ ዳኞች ይመራል
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ኢትዮጵያን የምታስተናግድበት ጨዋታ በሞሮኮ ዳኞች ይመራል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2022 የካታር ዓለም…
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊ አዲስ አበባ አይገኙም
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊው ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አቅንተዋል። በካሜሩን አስተናጋጅነት በቀጣይ ዓመት…
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ከዋልያው ስብስብ ውጪ ሆኗል
ከሦስት ቀናት በፊት በልምምድ ላይ ጉዳት ያጋጠመው የአማካይ መስመር ተጫዋች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።…
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ተጋጣሚ የሆነችው ጋና በዛሬው ዕለት ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በኳታር…