የኦሊምፒክ የደረጃ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ይመራል

ነገ ከሰዓት በሜክሲኮ እና ጃፓን መካከል የሚደረገውን የቶኪዮ ኦሊምፒክ የደረጃ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ይመራዋል። በቶኪዮ…

የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ጊዜ ታውቋል

ዋልያዎቹ የሚሳተፉበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ መቼ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል። ወደ 2022…

የአፍሪካ ዋንጫው የመጨረሻዋ ተሳታፊ ሀገር ታውቃለች

በኮቪድ ውዝግብ ምክንያት ከተያዘለት ጊዜ እጅግ ተራዝሞ በዛሬው ዕለት የተከናወነው የሴራሊዮን እና የቤኒን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ…

የዋልያዎቹ የደስታ መልዕክቶች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደመሠረተው የአፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና ተጫዋቾች ያጋሩትን የእንኳን…

ዋልያው ጨዋታውን ሳይጨርስ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፏል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታዎች በተፈጠሩ ድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈበትን ጣፋጭ ዕድል…

የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኝ ይሆን?

በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጰያ እና ማዳጋስካር ጨዋታ በቴሌሊዥን የሚተላለፍበት ዕድል እንዳለ እየተጠቆመ ይገኛል።…

ሁለት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሲሆኑ በምትኩ አንድ ተጫዋች ተጠርቷል

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቱን ትናንት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት አማካዮችን በጉዳት ከስብስቡ ውጪ…

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅታቸውን ጀመሩ

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቱን በባህር ዳር ጀምሯል። የመጀመርያው እና ሁለተኛ…

“በመጀመሪያው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፈትኖን ነበር” – አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና

የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ማዳጋስካር አምበል የሆነው አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና ከቢቢሲ ስፖርት አፍሪካ ጋር ባደረገው ቆይታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ

ሁለት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ዋልያዎቹ አንድ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ማግኘታቸውን ይፋ ሆኗል።…