ያለፉትን ቀናት በርካታ ተጫዋቾን በመያዝ ከኢትዮጵያ ጋር ለሚደረጉት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች ስትዘጋጅ የነበረችው ሌሶቶ የመጨረሻ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች

የአፍሪካ ዋንጫ | የአፍሪካ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ በኢትዮጵያዊ አልቢትር ይመራል
ዛሬ ምሽት የሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው አልቢትር ባምላክ ተሰማ ዳኝነት ይመራል። 34ኛ የአፍሪካ ዋንጫ…

ሪፖርት | የ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሸንፏል
በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪካን 3ለ0 ረታለች።…

የአፍሪካ ዋንጫ | የማሊ እና ኮትዲቯር ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ተመድበዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ተጠባቂ የምሽት ጨዋታ ላይ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ሙያዊ ግልጋሎት እንዲሰጡ ተመድበዋል። 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ…

አፍሪካ ዋንጫ | ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን በዛሬ እና ነገ ጨዋታዎች ግልጋሎት ይሰጣሉ
የጥሎ ማለፉ የመጀመሪያ ጨዋታ ላይ ኢንስትራክተር አብርሃም ሲመደብ የነገ ጨዋታ ላይ ደግሞ አልቢትር ባምላክ ተሰይሟል። 34ኛው…

አፍሪካ ዋንጫ | አልቢትር ባምላክ እና ኢንስትራክተር አብርሃም ተጠባቂው ጨዋታ ላይ በጋራ ተመድበዋል
የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና አልቢትር ባምላክ ተሰማ ዛሬ የሚደረገው ተጠባቂ ጨዋታ ላይ በጋራ በሙያቸው…

አፍሪካ ዋንጫ | ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ግልጋሎት ይሰጣሉ
በአፍሪካ ዋንጫው የሀገራችን ብቸኛ የቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ የተካተቱት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ዛሬ የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያዊው አልቢትር የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታን ዛሬ መዳኘት ይጀምራል
በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ አልቢትር የሆነው ባምላክ ተሰማ ዛሬ የሚደረገውን የምድብ 6 ጨዋታ ይመራል። በአይቮሪኮስት…

የዋልያዎቹ የማጣሪያ ጨዋታዎች የት ይደረጋሉ ?
በ 2026 የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በሦስት ቀናት ልዩነት ሁለት የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…