ግማሽ ደርዘን ጎሎች የተቆጠሩበት እና በድራማዊ ክስተቶች የታጀበው የአዞዎቹ እና የነብሮቹ ጨዋታ 3ለ3 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማዎች…
አርባምንጭ ከተማ
መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
በ18ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-2 አርባምንጭ ከተማ
“ጨዋታውን በመጀመሪያው አጋማሽ መጨረስ ይገባን ነበር።” አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ “በዳኞች በኩል ኃይል የተቀላቀለበትን ጨዋታ ለመቆጣጠር የተደረገው…
ሪፖርት | ምዓም አናብስት እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ መርሐግብር በአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቐለ 70 እንደርታዎች አዳማ ከተማን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ሶፎንያስ…
መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
የ17ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ
“በሁሉም እግርኳሳዊ መመዘኛዎች የበላይነት ወስደናል።” አሰልጣኝ በረከት ደሙ “ውጤት በማስጠበቁ ረገድ የልምድ ማነስ ችግር አለ።” አሰልጣኝ…
ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
አዞዎቹ በአህመድ ሁሴን ሁለተኛ አጋማሽ ሁለት ግቦች ታጅበው ወላይታ ድቻን ከመመራት ተነስተው በማሸነፍ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን…
መረጃዎች| 62ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ16ኛ ሳምንት ፍልሚያ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል ፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ሪፖርት | አዞዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
አዞዎቹ በቡታቃ ሸመና ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን በመርታት ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ስሑል ሽረ በ14ኛ ሳምንት በቅዱስ…
መረጃዎች| 58ኛ የጨዋታ ቀን
በርከት ያሉ ተጠባቂ ጨዋታዎች የሚከናወኑበት የ15ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀመራል፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበነዋል።…