ሪፖርት | ሠራተኞቹ በዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን አሸንፈዋል

ወልቂጤ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አርባ ምንጭ ከተማን በማሸነፍ ከሦስት ነጥብ ጋር ታርቋል። በፋሲል ከነማ አንድ…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባ ምንጭ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

አንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ ለይቷቸው በደረጃ ሰንጠረዡ የተቀመጡት አርባ ምንጭ እና ወልቂጤ ነገ የሚያረጉት ጨዋታ…

Continue Reading

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድል አድርገዋል

በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ፍልሚያ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። አምስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ

የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ የምሽቱ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ የበላይነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | አርባምንጭ ወደ 7ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል

አርባምንጭ ከተማ በሀቢብ ከማል ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ባህር ዳር ከተማን 1-0 አሸንፏል። ባህር ዳር ከተማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባ ምንጭ ከተማ

የ19ኛ ሳምንት የማሳረጊያ ጨዋታ ላይ ያተኮረው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት የመጀመሪያው የፎርፌ ውጤት ያገኘ…

Continue Reading

አህመድ ሁሴን ከሜዳ የሚርቅበት ጊዜ ታውቋል

አርባምንጭ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር 4 አቻ ሲለያይ ለአዞዎቹ ሦስት ጎል አስቆጥሮ ድንቅ ጊዜን በማሳለፍ በጉዳት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 4-4 አርባምንጭ ከተማ

ድራማዊ ከነበረው ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዲያ ሆሳዕና ስለጨዋታው “እንደ…

ፀጋዬ አበራ ለየት ስላለው ደስታ አገላለፁ ይናገራል

የአርባምንጭ ከተማው የመስመር አጥቂ ትናንት ቡድኑ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 ሲረታ ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ ስላሳየው የደስታ…