የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 አዲስ አበባ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ ከድል ጋር ከታረቀበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ…

ሪፖርት | ፀጋዬ አበራ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል

ፀጋዬ አበራ በደመቀበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል በማስመዝገብ ደረጃቸውን ወደ ስምንተኛ ማሻሻል ችሏል።…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከነገ የሊጉ ጨዋታዎች ውስጥ ሁለተኛው የሚሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን ቃኝተነዋል። ነገ ምሽት የሚደረገው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

እምብዛም ማራኪ ካልነበረው እና በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | የጦሩ እና አዞዎቹ ፍልሚያ በቀዝቃዛ ፉክክር ያለ ግብ ተገባዷል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አንድም ዒላማውን የጠበቀ ሙከራ ባልተስተናገደበት ጨዋታ መከላከያ እና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያይተዋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ አርባምንጭ ከተማ

የሦስተኛ ቀን የሊጉ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር እንዲህ ተቃኝቷል። ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀሉት እና በእኩል 18 ነጥቦች በግብ ክፍያ…

አርባምንጭ ከተማ ከመስመር አጥቂው ጋር ተለያይቷል

በቅርቡ አንድ አጥቂ ወደ ስብስባቸው የቀላቀሉት አዞዎቹ ከመስመር አጥቂያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ለሁለተኛው ዙር ቅድመ ዝግጅታቸውን…

​አርባምንጭ ከተማ ከወልቂጤ ጋር የተለያየውን አጥቂ አስፈረመ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ባለፉት ዓመታት ለወልቂጤ ከተማ ግልጋሎት ሲሰጥ የቆየው አጥቂ ዛሬ ከክለቡ ጋር በስምምነት…

Continue Reading

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-1 ሰበታ ከተማ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አንድ ነጥብ ለሁለት የተጋሩት ሰበታ እና አርባምንጭ ከጨዋታው በኋላ በአሠልጣኞቻቸው ተከታዩን አስተያየት…

​ሪፖርት | አርባምንጭ እና ሰበታ በሊጉ የመጀመሪያ ግንኙነታቸው ነጥብ ተጋርተዋል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ በሁለቱ አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች አርባምንጭ ከተማ እና…

Continue Reading