👉 “የተጫወትንበት መንገድ ይበልጥ አስደስቶኛል” አሰልጣኝ በረከት ደሙ 👉 “ከተጠበቀው በታች ነው የተጫወትነው ” አሰልጣኝ አብዲ…
አርባምንጭ ከተማ
ሪፖርት | አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
አዞዎቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሩት ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን 2-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል። አርባምንጭ ከተማ…
መረጃዎች| 54ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፤ መርሀ-ግብሮቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
አርባምንጭ ከተማ ከተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ዘንድሮ ቡድኑን የተቀላቀለው ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ እየተመራ ዳግም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ግሩም ግብ አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ከተመለሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ…
ሪፖርት | የሊጉ የአዳማ ቆይታ በሲዳማ ቡና ድል ተከፍቷል
ከ19 ቀናት በኋላ በተመለሰው የሊጉ ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 አሸንፏል።…
መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሳምንታት ቆይታ በኋላ በነገው ዕለት ይመለሳል ፤ የአስራ አንድ ሳምንታት የድሬዳዋ ከተማ ቆይታው…
ሪፖርት| የበረከት ሳሙኤል ስህተት አርባምንጭን ባለ ድል አድርጋለች
አዞዎቹ ተቀይሮ በገባው አሸናፊ ተገኝ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሐይቆቹን 1ለ0 በመርታት ሙሉ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል። ሀዋሳ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
የአሸናፊ ተገኝ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከወሰነችው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የአርባምንጭ ከተማው አሰልጣኝ በረከት ደሙ ከሶከር ኢትዮጵያ…
መረጃዎች | 41ኛ የጨዋታ ቀን
የ11ኛ ሳምንት መክፈቻ የሆኑ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…