​አንዳንድ ነጥቦች በአዳማ ከተማ እና በደደቢት ጨዋታ ዙሪያ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት በተለያዩ የክልል ከተሞች ተደርገዋል። ተጠባቂ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከልም አምና…

Continue Reading

​ሪፓርት | አዳማ ከተማ እና ደደቢት ያለግብ አቻ ተለያይተዋል

በሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ደደቢትን ያስተናገደው አዳማ ከተማ ጨዋታውን…

​ሪፖርት | ደደቢት እና ወላይታ ድቻ ነጥብ በመጋራት ሊጉን ጀምረዋል

በሳምንቱ መጨረሻ በጀመረው የአዲሱ የውድድር አመት አዲስ አበባ ስታድየም ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተናገደው የደደቢት እና የወላይታ ድቻ…

ደደቢት ከጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ኤርያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ

ደደቢት እግርኳስ ክለብ ከጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ኤርያ ጋር የሶስት አመታት የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን…

ሳምሶን ጥላሁን ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል

የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ጀምሮ ስሙ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ሲያያዝ የቆየው ሳምሶን ጥላሁን በመጨረሻም ለክለቡ ፊርማውን…

ዳዊት ፍቃዱ ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል

ያለፉትን ወራት ከደደቢት ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ የነበረው ዳዊት ፍቃዱ በፌዴሬሽኑ መልቀቂያ እንዲሰጠው በመወሰን ወደፈለገበት እንዲሄድ…

በደደቢት እና በተጫዋቾቹ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል

በደደቢት እግርኳስ ክለብ እና በ3 የቡድኑ ተጨዋቾች ዳዊት ፍቃዱ ፣ ሳምሶን ጥላሁን እና አክሊሉ አያናው መካከል…

የሴቶች ዝውውር | ደደቢት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ደደቢት በዛሬው እለት ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ተረጋግጧል፡፡ የጥሩነሽ…

​የሴቶች ዝውውር | ደደቢት ሁለት ግብ ጠባቂዎችን አስፈረመ

በተጠናቀቀው የውድድር አመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ‘ሀ’ ምንም ሽንፈት ሳያስተናግድ በአንድ ጨዋታ ብቻ አቻ…

​ደደቢት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድረጎ የቀጠረው ደደቢት የ2 ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ ከ2002-2007 በደደቢት ያሳለፈው…