የአዲስ ግደይ አስደናቂ የቅጣት ምት ጎል ንግድ ባንኮች ከስድስት የጨዋታ ሳምንት በኋላ ከድል ጋር እንዲታረቁ አድርጋለች።…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
በ14ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
የምሽቱ ጨዋታ በፈረሰኞቹ የበላይነት ከተቋጨ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ ነበራቸው። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ፈረሰኞቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሩት ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ1 በመርታት ሶስት ነጥብ አሳክተዋል። ፈረሰኞቹ በ11ኛው ሳምንት…
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱትን መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ባህርዳር ከተማ ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ ዕለት የተካሄደው እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የስሑል ሽረ እና የኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ መጠናቀቅ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ስሑል ሽረ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታቸውን ነጥብ በመጋራት ፈጽመዋል። ስሑል ሽረዎች በመጨረሻው የጨዋታ…
መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ መርሐግብሮቹን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። ስሑል ሽረ ከ ኢትዮ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
“በዚህ ሃይ ኢንቴንሲቲ ጨዋታ እንደዚህ መጫወታቸው ደስ ብሎኛል።” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ “አንድ ነጥብ ይዘህ መመለስ ቀላል…
ሪፖርት | ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር እና በርከት ያሉ ሙከራዎች የተደረጉበት ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመቻል ጋር አቻ…