ከተጀመረ አንድ ወር ያሳለፈው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛው ሳምንት አዲስ አበባ ላይ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል።…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሰንጠረዡ አናት የተጠጋበትን ድል ኤሌክትሪክ ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም 2 ጨዋታዎች ሲስተናገዱ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎው ከሚያስተናግዳቸው ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚያገናኘው ጨዋታ…
Continue Readingሪፖርት | ወልዋሎ የሊጉ የመጀመርያ ሶስት ነጥቡን በማስመዝገብ የሰንጠረዡን አናት ተቆናጧል
በአዲስ አባባ ስታድየም በብቸኝነት በተደረገው የሊጉ አራተኛ ሳምንት መርሀግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር ኢትዮ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ በአዲስ አበባ ፣ በጎንደር ፣ በመቐለ እና በሀዋሳ ከተሞች…
አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከሜዳቸው ውጪ ለተጫወቱ ክለቦች አስደሳች ቀን ሆኖ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ በአቻ ውጤት አመቱን ጀምረዋል
የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ጥሩ ፉክክር ባሳዩበት ምሽት በተቆጠሩ ሁለት ማራኪ ጎሎች…
ቢንያም አሰፋ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንጋፋው አጥቂ ቢንያም አሰፋን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ቢንያም ባለፈው ክረምት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…
ዘካርያስ ቱጂ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል
የቅዱስ ጊዮርጊሱ የግራ መስመር ተከላካይ ዘካርያስ ቱጂ ከክለቡ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት በማፍረስ…
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ያለፉትን አመታት ላለመውረድ እየተጫወተ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌትሪክ በሀዋሳ ከተማ ታደሰ እንጆሪ ሆቴል መቀመጫውን በማድረግ በም/አሰልጣኝ ኤርምያስ…