የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያለ ጎል ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…

ሪፖርት| ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

ጥቂት የግብ ሙከራ በታየበት የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ባህርዳር ከተማን ካሸነፈው…

መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን

የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው መርሃግብር ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድላቸውን ካሳኩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው መርሃግብር ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድላቸውን ካሳኩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከሦስት ነጥብ ጋር ተገናኝቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በአቤል ሀብታሙ ብቸኛ ጎል ባህር ዳር ከተማን 1ለ0 በመርታት የዓመቱን የመጀመሪያ ድላቸውን አስመዝግበዋል። በሊጉ…

መረጃዎች | 16ኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ የመገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ባህርዳር ከተማ ኤሌክትሪክ የውድድር ዓመቱ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት አማካዮችን ዝውውር አጠናቋል

የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ በተመለሱበት ዓመት እስከ አሁን…

መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን

በሦስተኛ ቀን የፕሪምየር ሊጉ ውሎ የሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹ መረጃዎች ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

“ካለብን ችግር አንጻር አለመሸነፋችን በራሱ ትልቅ ነገር ነው።” አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ “በዕረፍት ጊዜው የጎደሉንን ነገሮች አስተካክለን…