ሪፖርት | ዐፄዎቹ ዛሬም አሸንፈዋል

ፋሲል ከነማ እና ጅማ አባጅፋርን ያገናኘው የዘጠኝ ሰዓቱ ጨዋታ በፋሲል 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።  ኢትዮጵያ ቡናን አንድ…

ፋሲል ከነማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/fasil-kenema-jimma-aba-jifar-2021-03-11/” width=”100%” height=”2000″]

ፋሲል ከነማ ከጅማ አባጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ዘጠኝ ሰዓት የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቀጥተኛ የዋንጫ ተፎካካሪያቸው ኢትዮጵያ ቡናን አንድ ለምንም ረተው…

​ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ነገ ከሰዓት በሚከናወነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የቅርብ ተፎካካሪዎቹን…

Continue Reading

“ቦግ እልም ሳይሆን ለብዙ ዓመት መጫወትን አስባለሁ” – አቡበከር ኑሪ

ያለፉትን ተከታታይ አምስት ጨዋታዎች በመጀመርያ አሰላለፍ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያስመለከተን ከሚገኘው ከግብ ጠባቂው አብዱልከሪም ኑሪ…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወልቂጤ ከተማ

ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሰልጣኞች ጋር ያረገው ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

​ሪፖርት | ወልቂጤ ከሦስት ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በውጤት እጦት የሰነበቱት ሠራተኞቹ  ጅማ አባ ጅፋርን ከኋላ ተነስተው 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። ጅማ አባ ጅፋር አዳማን…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/jimma-aba-jifar-wolkite-ketema-2021-03-06/” width=”100%” height=”2000″]

ጅማ አባጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ከወልቂጤ ከተማ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት እያሰቡ ወደ…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነገ ከሰዓት የሚከናወነው ጨዋታ ይሆናል። የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን በአዳማ ላይ ያሳካው ጅማ አባ…