የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ዛሬ ሲቀጥል አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር አዳማ…
ጅማ አባ ጅፋር
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የመጀመሪያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ዛሬ ሀዋሳ ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም በአራት ከተሞች መካሄዱን ይቀጥላል። አዳማ…
Continue Readingአስተያየት ፡ ድፍረት የተሞላበት ውሳኔ አሰልጣኝ ሥዩምን ውጤታማ አድርጎታል
አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ የአንድ አሰልጣኝ ጥሩነት መለኪያዎች ከሚባሉት መካከል አንዱ ጨዋታ አንብቦ ውጤት መቀየር የሚችል ውሳኔ…
Continue Readingተመስገን ገብረኪዳን ስላሳካው ታሪክ ፣ በብሔራዊ ቡድን ምርጫ ስላለመካተቱ…
ተመስገን ገብረኪዳን በተከታታይ ሁለት ዓመታት በተሳተፈባቸው የሀገር ውስጥ ውድድሮች ማሳካት ይጠበቅበት የነበሩትን የዋንጫ ክብሮች በሙሉ ማግኘት…
መከላከያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኗል
ምሽት በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መከላከያ በመለያ ምቶች ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል።…
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ነገ ይደረጋል
የውድድር ዓመቱ ሊጀመር አንድ ሳምንት ሲቀረው የሚደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ዘንድሮ በሁለት ቀናት ተራዝሞ ነገ አመሻሽ…
ጅማ አባ ጅፋር የማማዱ ሲዴቤን ዝውውር አጠናቀቀ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የኮከብ ግብ አስቆጣሪው ኦኪኪ አፎላቢ መልቀቅ የፈጠረውን…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ጅማ አባ ጅፋር
ከቀናት በኋላ ለሚጀመረው የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በምን መልኩ ሲዘጋጁ እንደከረሙ የምንመለከትበት ፅሁፋችን ዛሬ ጅማ…
Continue Reading“ባሳዩኝ ክብር እና በሰጡኝ እውቅና ከፍተኛ የሆነ ደስታ ነው የተሰማኝ” መስዑድ መሐመድ
በ2002 ክረምት ኤሌክትሪክን በመልቀቅ ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀለ በኋላ በአጨዋወቱ እና በመልካም ባህርዩ በክለቡ ተወዳጅ ከሆኑ ተጫዋቾች…