የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው ግብ ጠባቂ ጃንኤል አጄይን አስፈርሟል፡፡ በዛሬው እለት ቡድኑ ከኢትዮጵያ…
ጅማ አባ ጅፋር
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ጅማ አባጅፋር
አዲሱ የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ጅማ አባ ጅፋር በአሰልጣኝ ገብረ መድህን ሀይሌ እየተመራ አዲስ ቡድን በመገንባት እና…
ጅማ ከተማ የዘጠኝ ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በድል አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ጅማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ከመቅጠር ጀምሮ በርካታ…
ዮናስ ገረመው ወደ ጅማ ከተማ አምርቷል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዮናስ ገረመውን የግሉ አድርጓል፡፡ ዮናስ በአመቱ መጀመርያ…
ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ሆነዋል
የፕሪምየር ሊጉ አዲስ ክለብ ጅማ ከተማ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን በይፋ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ ጅማ ከተማ…
ኄኖክ አዱኛ እና ይሁን እንደሻው ወደ ጅማ ከተማ አምርተዋል
የከፍተኛ ሊጉን በቀዳሚነት አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ጅማ ከተማ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ኄኖክ አዱኛ እና…
ጅማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በበላይነት አጠናቆ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ጅማ ከተማ በተጫዋቾች ዝውውር ላይ…
የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ዛሬ በድሬዳዋ ስታድየም ተካሂዶ ጅማ ከተማ የአጠቃላይ አሸናፊ በመሆን አጠናቋል፡፡ የሀገሪቱን…
አሰልጣኝ መኮንን ስለ ጅማ ከተማ ስኬታማ የውድድር አመት ይናገራሉ
በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በቀጣይ አመት ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፉትን ክለቦች ለመለየት ሲደረጉ የነበሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
የከፍተኛ ሊግ ፍጻሜ | ወልዋሎ ዓ.ዩ. ከ ጅማ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FT ወልዋሎ 0-1 ጅማ ከተማ -22′ አቅሌስያስ ግርማ (ፍቅም) ተጠናቀቀ!!! የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ …
Continue Reading