ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ሁለት ግቦች ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ተቆጥረዋል ፤ እኛም እነዚህን ግቦች መነሻ በማድረግ…
ዐበይት ጉዳዮች

‘ከጨለማ በኋላ ብርሃን’ – ኢትዮጵያ መድን
በመጀመሪያው ሳምንት በክለቡ ታሪክ እጅግ አስከፊ ከሆኑ ውጤቶች አንዱን በማስመዝገብ የጀመሩት ኢትዮጵያ መድኖች በመጨረሻ ሦስት ጨዋታዎች…

ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | ጎሎች ፣ ድንቅ ጎሎች ፣ የመጨረሻ ደቂቃዎች ድራማ…
14 ጨዋታዎች በድምሩ 41 ጎሎች ፣ በርከት ያሉ ድንቅ ጎሎች እንዲሁም የመጨረሻ ደቂቃዎች ድራማዎችን በማስመልከት የጀመረው…

ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | አዲስ የውድድር ዘመን እና አዳዲስ ስብስቦች ፤ የሀገራችን ክለቦች የአዙሪት ጉዞ
አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ባሳለፍነው ሳምንት ዓርብ ጅማሮውን አድርጓል። እኛም አዲሱን የውድድር ዘመን መጀመር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የመጨረሻው ፅሁፋችን ደግሞ በዚህኛው ሳምንት ያስተዋልናቸው ሌሎች ትኩረት የሚስቡ ጉዳዮች የቀረቡበት ነው። 👉 የተሳታፊ ክለቦች ቁጥር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞችን የተመለከተ ይሆናል። 👉 አነጋጋሪው የፀጋዬ ኪዳነማርያም አስተያየት እርግጥ አሁን ላይ የሚታዩ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ቀጣዩ ትኩረታችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች የተዳሰሱበት ነው። 👉 ቀጣዩ የሊጉ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ሊጠናቀቅ የአንድ ጨዋታ ሳምንት ዕድሜ በቀረው የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የመጨረሻው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። 👉 የመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች እና ዳኝነት ባህር ዳር ከተማ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞች ላይ ያተኮረ ነው። 👉 የደረጀ መንግሥቱ አስተዋፅዖ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት…