ሪፖርት | መቐለ ከተማ የመጀመርያ የሊግ ነጥቡን አሳክቷል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን የመክፈቻ እለት ጨዋታዎች በሶስት የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል፡፡ ከነዚህም መካከል አርባምንጭ…

​ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዳሰሳ፡ አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ ከተማ 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ነገ በተመሳሳይ ሰአት በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከልም…

መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኝ አድርጎ ሲሾም 3 ተጫዋቾችን አስፈርሟል

(ማቲያስ ኃይለማርያም ከመቐለ) የቀድሞው የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ከ2 ሳምንት ‘ሙከራ’ መቐለ ከተማን ለመረከብ መወሰናቸው…

ዮሀንስ ሳህሌ ወደ መቐለ ከተማ?

በሳምንቱ መጀመርያ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ከኃላፊነታቸው ያሰናበተው መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን ቀጣዩ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ…

​መቐለ ከተማ እና አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ተለያዩ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ የሊጉ ውድድር ገና ሳይጀመር ከዋና አሰልጣኙ ጌታቸው ዳዊት መለያየቱ ተረጋግጧል፡፡ አሰልጣኙ…

​ሚካኤል ደስታ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

ሚካኤል ደስታ ከመከላከያ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል፡፡ ከ10…

​መቐለ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፈ የሚገኘው መቐለ ከተማ መድሀኔ ታደሰ እና ዮናስ ግርማይን አስፈርሟል፡፡ መድሀኔ ታደሰ…

መቐለ ከተማ ሶስት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ሁለት ጋናዊያን እና አንድ የኢኳቶርያል ጊኒ ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ማስፈረሙን…

መቐለ ከተማ 3 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ  

መቐለ ከተማ በክረምቱ የሚያደርገውን የዝውውር እንቅስቃሴ በማጠናከር ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ሙሉጌታ ረጋሳ ፣ አለምነህ ግርማ…

አመለ ሚልኪያስ ወደ መቐለ ከተማ አመራ  

መቐለ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አመለ ሚልኪያስን በአንድ አመት ኮንትራት የግሉ አድርጓል፡፡ አመለ ባለፈው የውድድር አመት…