በመጣበት ዓመት ዳግመኛ ወደ ከፍተኛ ሊጉ እንደወረደ ያረጋገጠው አዲስ አበባ ከተማ ከጨዋታ በፊት ስጋቱን ገልፆ የነበረ…
የተለያዩ
“…በዚህ ዓይነት ደረጃ ከፕሪምየር ሊጉ መውረድ ለእኔ ወንጀል ነው…” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው
ድሬዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3-2 ያሸነፈበትን ሂደት አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አምርረው ኮንነዋል። ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉ ቻምፒዮን ሆኗል
ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሊጉን ክብር ሲቀዳጁ አዲስ አበባ ሦስተኛው ወራጅ ቡድን ሆኗል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
ሊጉን የተሰናበተው ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ጨዋታው ሦስት ነጥብን ከአርባምንጭ ከተማ ከወሰደበት ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡…
ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ሊጉን ተሰናብቷል
መውረዳቸውን ያረጋገጡት ሰበታ ከተማዎች በፍፁም ገብረማሪያም የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አርባምንጭን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ጉዟቸውን ጨርሰዋል።…
ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት
ለከርሞ በፕሪሚየር ሊጉ እንደማይሳተፍ የተረጋገጠው ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከሜዳ ውጭ ባሉ ችግሮች እየታመሰ የውድድር…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞችን የተመለከተ ይሆናል። 👉 አነጋጋሪው የፀጋዬ ኪዳነማርያም አስተያየት እርግጥ አሁን ላይ የሚታዩ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ቀጣዩ ትኩረታችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች የተዳሰሱበት ነው። 👉 ቀጣዩ የሊጉ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ሊጠናቀቅ የአንድ ጨዋታ ሳምንት ዕድሜ በቀረው የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዳሰሳ
በቀጣዩ ዓመት በሊጉ ለመክረም ትልቅ ትግል የሚደረግበትን የአዳማ እና ድሬዳዋ ጨዋታ እንዲሁም የረፋዱን የመከላከያ እና ሀዋሳ…
Continue Reading