ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ከተለመደው የቡድኑ አጨዋወት በተለየ…
Continue Readingየተለያዩ
ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ጅማ አባጅፋርን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሁለት የተለያየ ጉዞ ላይ የሚገኙ ቡድኖችን…
Continue Readingኳታር 2022 | ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ድልድል የሚገኙበት ቋት ተለየ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በመጪው ጥር በግብፅ ካይሮ ከሚካሄደው የ2022 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ድልድል አስቀድሞ አራት ቋቶችን…
ዩጋንዳ ኤርትራን በማሸነፍ የሴካፋ ዋንጫን ለአስራ አምስተኛ ጊዜ አሸነፈች
ዛሬ በተካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ፍፃማ ዩጋንዳ አስደናቂ ጉዞ ያደረገችው ኤርትራን 3-0 በማሸነፍ የሴካፋ ዋንጫ አነሳች። ላለፉት…
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በቅርቡ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
የሁለቱን ሀገራት ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠንከር በማሰብ በቅርቡ ሁለቱ ሀገራት በአስመራ ከተማ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አቃቂ ቃሊቲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ታኅሳስ 7 ቀን 2012 FT ንግድ ባንክ 6-1 አቃቂ ቃሊቲ 29′ ረሒማ ዘርጋው 47′ ሽታዬ…
Continue Readingሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ታኅሳስ 7 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 2-1 መከላከያ 20′ ዮርዳኖስ ምዑዝ 48′ አስካለ…
Continue Readingኢሳይያስ ጂራ ለሴካፋ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ይወዳደራሉ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ሴካፋን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለመምራት ከሌሎች ተፎካካሪዎች ጋር ለምርጫ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ሲዳማ ቡና
ዛሬ በተካሄደው የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 2-1 በሆነ ውጤት ካሸነፈ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጅማ አባ ጅፋር በተሻጋሪ ቅጣቱ የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም…