ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ

የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ስሑል ሽረን የሚያገናኘው ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈው በሁለተኛው…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወልዲያ አምርቷል፡፡ ከሙገር ሲሚንቶ የተገኘውና ለረጅም ዓመታት እየተጫወቱ ከሚገኙ ተጫዋቾች አንዱ…

የጅማ አባ ጅፋር እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ የቀን ለውጥ ተደርጎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት የጅማ አባ ጅፋር እና ሲዳማ ቡና ቅዳሜ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም…

የሰበታ ከተማ እና ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት [ዝርዝር መረጃ]

ሰበታ ከተማ ከሜታ አቦ ቢራ ጋር ለአራት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የገንዘብ እና የስፖርት ቁሳቁስ የስፖንሰር ስምምነት…

ሰበታ ከተማ ከሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

ከዓመታት በኃላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ሰበታ ከተማ ለአራት ተከታታይ ዓመት የሚቆይ የገንዘብ እና የስፖርት ቁሳቁስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይቷል። ከጨዋታው መጠናቀቅ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይቷል

በ2ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በሜዳው ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ያለግብ አቻ ተለያይቷል። ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ታኅሳስ 1 ቀን 2012 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 70′  ታፈሰ   ፍ/የሱስ…

Continue Reading

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ ከ መከላከያ- ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ታኅሳስ 1 ቀን 2012 FT’ አአ ከተማ 0-3 መከላከያ – 54′ ሔለን እሸቱ 55′ ሔለን…

Continue Reading

አሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ሰበታ ከተማ

በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመካሄዱ ነገር አጠራጥሮ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስና የሰበታ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት…