የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ እና ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመግባት የመለያ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው…
የተለያዩ
ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉ አራት ቡድኖች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ሶሎዳ ዓድዋ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ፣ ጋሞ ጨንቻ…
ሮበርት ኦዶንካራ የዲዲዬ ጎሜስን ቡድን ተቀላቀለ
በአዳማ ከተማ የውድድር ዘመኑን ያሳለፈው ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ጊኒው ሆሮያ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቦዲቲ ከተማ ከውድድሩ በመሰረዙ ቅሬታውን አሰምቷል
ቦዲቲ ከተማ ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና እየተወዳደርኩ ካለሁበት ውድድር ያላግባብ ታግጃለው በማለት ቅሬታውን አሰምቷል። የ2011 የኢትዮጵያ ክልል…
አቤል ያለው ለጅቡቲው ጨዋታ ይደርስ ይሆን?
ለቻን 2020 ቅድመ ማጣሪያ ዓርብ አመሻሽ ከጅቡቲ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት የመጀመርያ ልምምዱን ሲያደርግ…
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች የቅሬታ ደብዳቤያቸውን ለፌዴሬሽኑ አስገቡ
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ክለቡ “በተደጋጋሚ ያልተከፈ ወርኃዊ ደሞዛችንን እንዲከፍለን ብጠይቅም ምላሽ አጥተናል።” በማለት ለእግርኳሱ የበላይ አካል…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የቻን ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
በካሜሩን አስተናጋጅነት በ2020 ለሚደረገው የቻን ውድድር የማጣሪያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት ሲጀመሩ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሶማሊያ እና…
ኢትዮጵያ ማዳጋስካርን በመግጠም የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጉዞዋን ትጀምራለች
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች የምድብ ድልድል ባለፈው ሳምንት መውጣቱ የሚታወስ ሲሆን የጨዋታ…
ቻን 2020 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ጅቡቲ ያመራል
ከሀገር ውስጥ ሊግ በሚመረጡ ተጫዋች ብቻ በሚዋቀሩ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል የሚደረገው የቻን ማጣሪያ ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ…
ቻን 2020| የኢትዮጵያ ተጋጣሚ በወዳጅነት ጨዋታ አሸነፈች
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ትላንት በወዳጅነት ጨዋታ ሶማሊያን…