En déplacement à Addis Abéba, dimanche, le Ghana qui n’a pas encore joué aller retour contre…
Continue Readingየተለያዩ
ድህረ ጨዋታ አስተያየት| ኢትዮጵያ 0-2 ጋና
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን በሜዳው ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና አቻው የ2ለ0 ሽንፈትን አስተናግዷል። ከጨዋታው…
ሪፖርት | ዋሊያዎቹ በሜዳቸው በጋና ተሸንፈዋል
በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም…
ከባለሜዳ ጋር መጫወት ቀላል አይደለም – የጋና አሰልጣኝ ክዌሲ አፒያህ
በ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ 10:00 ላይ ጋናን ታሰተናግዳለች። በጨዋታው ዙርያ የጋናው…
የሚጠበቅብንን አድርገን አሸንፈን እንደምንመለስ ለፕሬዝዳንታችን ቃል ገብተንለታል – አሳሞአ ጂያን
በካሜሩን የ2019 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ኢትዮጵያ እና ጋና 10:00 ላይ በአዲስ አበባ…
ጋና 2018 | የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ሊዲያ ታፈሰ በዋና ዳኝነት በመራችው ጨዋታ ተጀመረ
የ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ሊዲያ ታፈሰ በመራችው የመክፈቻ ጨዋታ አስተናጋጇ ጋና አልጄርያን አሸንፋለች። በምድብ…
ኢትዮጵያ እና ጋና የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በዮናታን ሙሉጌታ እና ተሾመ ፋንታሁን የኢትዮጵያ እና የጋና ብሔራዊ ቡድኖች በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚያደርጋቸውን ውጤት…
ተጫዋቾቹ ወደ ቁጭት ስሜት እንዲገቡ በሥነልቡና ተዘጋጅተናል – አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለነገው ጨዋታ ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ነገ 10፡00…
ደደቢት ከፋይናንስ ችግሩ ፋታ አግኝቷል
ባለፉት ቀናት በፋይናንስ ችግር ምክንያት ህልውናው አስጊ ሁኔታ ላይ ደርሶ የነበረው ደደቢት በፕሪምየር ሊጉ እየተወዳደረ እንደሚቆይ…
ኢትዮጵያ ከ ጋና – ቀጥታ ስርጭት
እሁድ ኅዳር 9 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ🇪🇹 0-2 🇬🇭ጋና – 3′ ጆርዳን አየው 22′ ጆርዳን አየው…
Continue Reading