” የጀመርኳቸው ስራዎችን ለማጠናቀቅ ነው ለመወዳደር የወሰንኩት” አቶ ተካ አስፋው

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንታዊ እና ስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ ከረጅም ጊዜያት መጓተት በኋላ ነገ በሰመራ ይከናወናል። በዚህ…

” እቅዶቼን በደፈናው ሳይሆን በቁጥር ለክቼ ነው ለምርጫ ያቀረብኩት” አቶ ተስፋይ ካህሳይ

አቶ ተስፋይ ካህሳይ ለኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት ከቀረቡት አራት እጩዎች መካከል አንዱ ናቸው። አቶ ተስፋይ በምርጫው…

Ghana 2018 | Selam Zereay Names Traveling Lucy Squad

Ethiopian women national side head coach Selam Zereay has announced an 18 player traveling squad to…

Continue Reading

ወደ አልጀርስ የሚያመሩ 18 የሉሲዎቹ ተጫዋቾች ታወቁ

በጋና ለሚስተናግደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣሪያ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የተገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት…

የአስመራጭ እና ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች በአንድነት መግለጫ ሰጥተዋል

ለወራት ተጓቶ በመጨረሻም የፊታችን እሁድ ሠመራ ላይ እንደሚካሄድ የሚጠበቀውን ምርጫ የእስካሁኑ ሂደት አስመልክቶ ሁለቱ ኮሚቴዎች ሪፖርት…

የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄድ አለየለትም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የስራ አስፈፃሚዎች ምርጫ አካሄድ ላይ ከስምምነት ሳይደርሱ…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ አርብ ወደ አልጄርያ ይጓዛሉ

በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚደረገው ቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሊብያን 15-0 በሆነ አጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ ወደ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 18ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ ረቡዕ ግንቦት 22 ቀን 2010 FT ለገጣፎ 1-0 ባህርዳር ከተማ 39′ ፋሲል አስማማው –…

Continue Reading

ሪፖርት | የቡና እና የደደቢት ጨዋታ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀ የሳምንቱ አምስተኛ ጨዋታ ሆኗል

11፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ከደደቢት ያገናኘው የ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ጥሩ ፉክክር ተደርጎበበት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ደደቢት [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 90′…

Continue Reading