ትናንት በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬም ሶስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል ። አዳማ…
የተለያዩ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
በሳምንቱ አጋማሽ በተስተካከለው መርሀ ግብር መሰረት ሊጉ ዛሬ በሶዶ ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ ላይ በሚደረጉ ሶስት…
የአንደኛ ሊግ ምድብ ሐ በ3 ተከፈሎ ይካሄዳል
በ5 ምድቦች ከ60 ክለቦች በላይ እየተሳተፉበት የሚገኘው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ከ5 ሳምንታት በላይ ቢጓዝም የምድብ ሐ…
ዳንኤል አጃዬ ወደ ጅማ አባ ጅፋር ተመለሰ
ሶስት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ካደረገ በኃላ ከሃገር ወጥቶ የነበረው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጃዬ ከ2 ወራት…
አስተያየት | ወጣቶች እና እግርኳሳችን
የኢትዮጵያ ከ17 እና 20 አመት በታች ውድድሮች በሳምንቱ መጨረሻ ተጀምረዋል። የወደፊቱን የሀገሪቱ እግርኳስ እጣፈንታን የሚወስኑ ተጫዋቾች…
ስሞሃ በኡመድ ግቦች ታግዞ ወደ ድል ተመልሷል
በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ ስሞሃን ያስተናገደው ኤል ናስር 2-0 ተሸንፏል፡፡ ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪም…
ካፍ ለአፍሪካ የክለብ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን ዳኞችን መርጧል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በቶታል ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ዙር የሚዳኙ ዳኞችን ይፋ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ እሁድ ጥር 13 ቀን 2010 FT ፌዴራል ፖሊስ 1-0 አክሱም ከተማ 66′ አ/ከሪም ዘይን(ፍ)…
Continue Readingሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ስታድየም ላይ ጅማ አባ ጅፋር ወልዲያን አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን…
ቻን 2018፡ ሩዋንዳ እና ናይጄሪያ ድል ቀንቷቸዋል
በቶታል የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ የምድብ ሶስት ጨዋታ አርብ ምሽት ታንገ ላይ ሲደረጉ ናይጄሪያ እና ሩዋንዳ ተጋጣሚዎቻቸው…