​ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ነገ ቡሩንዲን ትገጥማለች

ኬንያ እያስተናገደችው ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ከአንድ ቀን እረፍት በኃላ ሐሙስ ቀጥለው ሲደረጉ…

Continue Reading

​ዳንኤል አጄይ እስካሁን አልተመለሰም

የፍርድ ቤት ጉዳይ አለኝ በሚል ምክንያት ወደ ሀገሩ ያቀናው የጅማ አባጅፋሩ ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጄ እስካሁን…

​ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ በመጀመርያ የምድብ ጨዋታዋ ደቡብ ሱዳንን አሸንፋለች

በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከደቡብ ሱዳን ጋር በካካሜጋ ቡኩንጉ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን…

ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ከ ደቡብ ሱዳን – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ህዳር 26 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 3-0 ደቡብ ሱዳን ⚽⚽አቤል ያለው (24’50’) ⚽ አቡበከር ሳኒ (57′)…

Continue Reading

ሴካፋ 2017 ፡ ‹‹ ከደቡብ ሱዳን የምናደርገው ጨዋታ ቀላል አይሆንም ›› አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ

በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ምድብ ሁለት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ 9፡00 ሰዓት ላይ ደቡብ…

ሴካፋ 2017፡ ቡሩንዲ ሳትጠበቅ ከዩጋንዳ ጋር ነጥብ ተጋርታለች

የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታ ካካሜጋ ላይ ሰኞ ተደርጎ በውድድሩ ላይ ለዋንጫ የምትጠበቀው…

ሪፖርት | ደደቢት እና ፋሲል ከተማ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ደደቢት እና ፋሲል ከተማ በአዲስ አበባ ስታድየም ተገናኝተው ያለግብ…

​ሪፖርት | አዳማ ላይ የተደረገው የጅማ አባ ጅፋር እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ቅዳሜ ጅማ ላይ ሊደረግ የታሰበው የጅማ አባ ጅፋር እና ሲዳማ ቡና…

​ሴካፋ 2017 | ዋልያዎቹ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ነገ ያደርጋሉ

በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ኢትዮጵያ ማክሰኞ በ9፡00 ደቡብ ሱዳንን በመግጠም የምድብ ጨዋታዋን…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2010 FT ወልዲያ 0-1 መቐለ ከተማ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] –…

Continue Reading