​የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ በኬንያ ከህዳር 24 ጀምሮ የሚስተናገድ ሲሆን 10 ሀገራት የሚሳተፉበት ይሆናል፡፡ የምድብ ድልድሉም…

​ኢትዮጵያ ሴካፋ ላይ በአዳዲስ ተጫዋቾች ልትቀርብ ትችላለች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ሲንየር ቻሌንጅ ዋንጫ ላይ እንደሚካፈል ተረጋግጧል፡፡ …

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ 10 ሺህ ዶላር ካሳ ያገኛል 

የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተደልድሎ…

​ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ተራዝሟል

በህዳር 16 በኬንያ አዘጋጅነት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ባልታወቀ ምክንያት መራዘሙን የዩጋንዳ እግርኳስ…

​አንዳንድ ነጥቦች በአዳማ ከተማ እና በደደቢት ጨዋታ ዙሪያ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት በተለያዩ የክልል ከተሞች ተደርገዋል። ተጠባቂ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከልም አምና…

Continue Reading

​ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምሯል፡፡ ጨዋታው…

ዋልያዎቹ ከቻን ውጪ ሆነዋል

​በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በኪጋሊ ብሔራዊ ስታዲየም የሩዋንዳ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ…

​ሪፓርት | አዳማ ከተማ እና ደደቢት ያለግብ አቻ ተለያይተዋል

በሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ደደቢትን ያስተናገደው አዳማ ከተማ ጨዋታውን…

​ሪፖርት | ዳዊት ፍቃዱ ደምቆ በዋለበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ወልዲያን ረቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ወልዲያን አስተናግዶ 4-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2010 FT ፋሲል ከ. 0-2 ቅ. ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading