የኢትየጵያ ሴቶች ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በ2018 በዩራጓይ አስተናጋጅነት በሚከናወነው ከ17 አመት በታች የሴቶች የአለም…
የተለያዩ
ወልድያ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
የአዲስ የአሰልጣኝ ቅጥር በማድረግ በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀለው ወልዲያ ሁለት ተጨዋቾችን በስምምነት መልቀቁ ታውቋል።…
ጋና 2018፡ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ተጋጣሚዋን አውቃለች
ጋና በ2018 የምታስተናገደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ላይ የሚሳፉ ሰባት ሃገራትን ለመለየት የሚደረጉ የማጣሪያ ጨዋታዎች በየካቲት ወር…
”ኢትዮጵያ ቻን የማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች ” ካፍ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) በጥር ወር ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች መባሉን ፌዴሬሽኑ ቢያስተባብልም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…
” የቻን ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ አላቀረብንም ” ጁነይዲ ባሻ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማስተናገድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤኳቶሪያል ጊኒ እና ሞሮኮ…
ኢትዮጵያ፣ ሞሮኮ እና ኤኳቶሪያል ጊኒ የቻን 2018ን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርበዋል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የ2018ቱን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማስተናገድ ለሚፈልጉ ሃገራት ጥያቄያቸውን እንዲያቀርቡ ባቀረበው ጥሪ…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዩኤስኤም አልጀር ከዋይዳድ ካዛብላንካ በግማሽ ፍፃሜው ይገናኛሉ
አራት የሰሜን አፍሪካ ሃገራት ክለቦች ብቻ በቀሩበት የ2017 የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር…
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመልስ ጨዋታ ነገ ወደ ኬንያ ያመራል
በ2018 ፈረንሳይ ለምታስተናግደው ከ20 አመት በታች ሴቶች የአለም ዋንጫ የመጀመርያው ዙር የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ነገ ወደ…
ፌዴሬሽኑ በብሩክ ቃልቦሬ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል
ብሩክ ቀልቦሬ በአዳማ ከተማ የነበረውን የውል ዘመን አጠናቆ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን ያኖረ ቢሆንም በኋላ ላይ ለወልድያ…
ካስቴል ዋንጫ ፍጻሜ፡ ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FT ሲዳማ ቡና 0-1 አርባምንጭ ከተማ 39′ ላኪ ሳኒ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በአርባምንጭ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ –…
Continue Reading