በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ህዳር 2016 በምደብ አራት ፖሎክዋኔ ላይ ሴኔጋልን ያስተናገደችው ደቡብ አፍሪካ 2-1 ማሸነፏ ይታወሳል፡፡…
የተለያዩ
ዛምቢያ፣ ጋቦን እና ኬፕ ቨርድ ያልተጠበቁ አሸናፊዎች ሆነዋል
ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት ወሳኝ ጨዋታዎች ማክሰኞም ተካሂደዋል፡፡ ዛምቢያ የአልጄሪያ በሜዳዋ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የ26 ጨዋታ…
Continue Readingወቅታዊ ጉዳይ ፡ በድርጅት ጥላ ስር የሚገኙ ክለቦች ላይ ፀሀይ እየጠለቀች ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ለ18 የውድድር ዘመናት ከቆየበት ፕሪምየር ሊግ መውረዱን ተከትሎ እንደ ሌሎች አቻ…
የአፍሪካ ቻምፒዮኗ ካሜሩን ከዓለም ዋንጫ ውጪ ሆናለች
ሩሲያ በቀጣዩ አመት ለምታስተናግደው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዞን የምድብ ማጣሪያ አራተኛ ጨዋታዎች ሰኞ…
በአለም ዋንጫ ማጣርያ ኮትዲቯር የምድብ መሪነቷን ስታጠናክር ዛምቢያ አልጄሪያን ረታለች
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የአፍሪካ ዞን ሶስተኛ የምድብ ጨዋታዎች ቅዳሜ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ኮትዲቯር የምድብ መሪነቷን…
Continue Readingናይጄሪያ እና ሞሮኮ በሰፊ ግብ ልዩነት ሲያሸንፉ ጋና ነጥብ ጥላለች
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታች አርብም ቀጥለው ሲደረጉ ናይጄሪያ፣ ኬፕ ቨርድ፣ ሞሮኮ እና ቱኒዚያ ድል ሲቀናቸው ጋና…
በአለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ ዩጋንዳ እና ጊኒ ድል ቀንቷቸዋል
በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዩጋንዳ እና ጊኒ ወሳኝ የሆነ ድልን በሜዳቸው አስመዝግበዋል፡፡ ዩጋንዳ ግብፅ 1-0 ስትረታ ጊኒ…
ብሩክ ቃልቦሬ ድሬዳዋ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ
=> ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በበኩሉ ስለ ይቅርታ መጠየቁ የማውቀው ነገር የለም ይላል፡፡ በ2009 የውድድር…
የአፍሪካ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ
ሩሲያ በ2018 ለምታስተናግደው የፊፋ የአለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን የሚደረጉ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች በሚደረጉ ሁለት…
የሊግ ውድድሮች እጣ የሚወጣባቸው ቀናት ታውቀዋል
የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በበላይነት የሚመራቸው የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት የ2009 የውድድር ዘመን ግምገማ ፣ ስለ…