የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ድሬዳዋ ተመልሷል

ያሬድ ዘውድነህ ከወልዲያ ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውድድር አመቱ መጀመርያ የፈረሰው ዳሽን…

ሳምሶን ጥላሁን ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል

የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ጀምሮ ስሙ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ሲያያዝ የቆየው ሳምሶን ጥላሁን በመጨረሻም ለክለቡ ፊርማውን…

ዳዊት ፍቃዱ ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል

ያለፉትን ወራት ከደደቢት ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ የነበረው ዳዊት ፍቃዱ በፌዴሬሽኑ መልቀቂያ እንዲሰጠው በመወሰን ወደፈለገበት እንዲሄድ…

ከ20 አመት በታች ሴቶች አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለፈረንሳይ 2018 የአለም ዋንጫ ማጣርያ ኬንያን መስከረም 7 ይገጥማል፡፡…

ኬንያ የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን ታዘጋጃለች

ኬንያ በህዳር 2017 የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን እንደምታዘጋጅ ኔሽን ስፖርት የኬንያ እግርኳስ ፌድሬሽን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ የፌድሬሽኑ…

የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ኬንያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋል

ፈረንሳይ በፈረንጆቹ 2018 ለምታስተናግደው የፊፋ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች አለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ…

በደደቢት እና በተጫዋቾቹ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል

በደደቢት እግርኳስ ክለብ እና በ3 የቡድኑ ተጨዋቾች ዳዊት ፍቃዱ ፣ ሳምሶን ጥላሁን እና አክሊሉ አያናው መካከል…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ከቻን 2018 ውጪ ሆነች

በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የመጨረሻ ማጣርያ የመልሰ ጨዋታ ወደ ሱዳን ኦቤይድ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራወ ቡድን 1-0…

ባምላክ ተሰማ የቻን እና የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጧል

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) እና አለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጧል፡፡ ባምላክ…