ፕሪሚየር ሊጉ ከዕረፍት ተመልሷል ፤ በ16ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከናቸው ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዩችን በመጀመሪያው ድህረ…
የተለያዩ

ቤኒናዊው የግብ ዘብ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ያሳለፈውን ግብ ጠባቂ በቋሚነት ወደ ስብስቡ…

ሰበታ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ተቀምጦ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማግኘቱ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-2 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛውን ዙር በድል በከፈተበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በዋንጫ ፉክክር ሩጫው ቀጥሏል
በምሽቱ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋርን 2-0 የረቱት ሀዋሳ ከተማዋች ነጥባቸውን 30 በማድረስ የሦስተኛ ደረጃቸውን አስጠብቀዋል። ተጋጣሚዎቹ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር ጥቂት የግብ ማግባት ሙከራዎችን ያደረጉ ቀዳሚ ክለቦች የሚያደርጉትን…

ጅማ አባጅፋር ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በከፍተኛ ሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በሦስተኛው የጨዋታ ቀን ምሽት ላይ የሚደረገውን ጨዋታ አስመልክተን ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በአንድ…

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ አርባምንጭ ከተማ
የሦስተኛ ቀን የሊጉ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር እንዲህ ተቃኝቷል። ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀሉት እና በእኩል 18 ነጥቦች በግብ ክፍያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-1 ባህር ዳር ከተማ
በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች የተነቃቃ ፉክክርን አስመልክቶን በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር…