ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/hadiya-hossana-sidama-bunna-2021-03-11/” width=”100%” height=”2000″]

“በመጀመሪያው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፈትኖን ነበር” – አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና

የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ማዳጋስካር አምበል የሆነው አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና ከቢቢሲ ስፖርት አፍሪካ ጋር ባደረገው ቆይታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

​ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ነገ ከሰዓት በሚከናወነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የቅርብ ተፎካካሪዎቹን…

Continue Reading

​ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና

የነገ የሊጉ ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ እናስዳስሳችኋለን።  ምንም እንኳን በተለያየ የውጤት ፅንፍ ላይ ቢገኙም…

Continue Reading

አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/adama-ketema-bahir-dar-ketema-2021-03-10/” width=”100%” height=”2000″]

ወልቂጤ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/wolkite-ketema-wolaitta-dicha-2021-03-10/” width=”100%” height=”2000″]

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ 9 ሰዓት የሚደረገውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ድል ካገኙ አምስት የጨዋታ ሳምንታት ያለፋቸው አዳማ ከተማዎች ካሉበት…

​ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

16ኛው ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የዳሰሳችን ቀዳሚ ትኩረት አድርገነዋል። ያሳለፍነውን የጨዋታ ሳምንት በአሸናፊነት ያሳለፉት ወልቂጤ እና ድቻ…

Continue Reading

ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ከፊቱ ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። በካሜሮን አስተናጋጅነት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በአስራ አምስተኛ ሳምንት ላይ ያተኮሩ የአሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቀርበዋል። 👉 አሰልጣኝ ማሒር…