በ14ኛው ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ተከታዮቹን ምርጦች በሳምንቱ ቡድን ውስጥ አካተናል። አሰላለፍ : 4-3-3 ግብ…
Continue Readingየተለያዩ
የኢትዮጵያ እና ማዳጋስካር ጨዋታ የቀናት ማስተካከያ ተደረገበት
ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር የሚያደርጉትን የአፌሪካ ዋንጫ ማጣርያ በተመለከተ ካፍ የኢትዮጵያን ጥያቄ በመቀበል የቀናት ማስተካከያ ማድረጉን የኢትዮጵያ እግርኳስ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የአስራ አራተኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮችን የምናጠቃልለው እንደተለመደው በአራተኛ ክፍል ጥንቅራችን ነው። 👉125ኛው የአድዋ ድል በባህርዳር ሲዘከር…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በዚህ ሳምንት ትኩረት ያገኙ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እንዲሁም ዐበይት አስተያየቶች እንዲከተለው ቀርበዋል። 👉 የገብረመድህን ኃይሌ የመጀመሪያ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በዚህ የጨዋታ ሳምንት ላይ ትኩረት ያገኙ የተጫዋቾች ነክ ጉዳዮችን በሚከተለው መልኩ ተመልክተናቸዋል። 👉 አዲሶቹ ተጫዋቾች የውድድር…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
የሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ በ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በጨዋታ ሳምንቱ የተከሰቱ ክለብ ተኮር ጉዳዮችንም እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
ጅማ አባጅፋር ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
አሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን በመሾም ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት እየጣሩ የሚገኙት ጅማ አባጅፋሮች ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ
የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዳሰሳችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ጨዋታው ምንም እንኳን በደረጃ ሰንጠረዡ ቢራራቁም በሰሞንኛ አጨዋወታቸው…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን የዐፄዎቹን እና የፈረሰኖቹን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ስድስት የድል ጨዋታዎች በኋላ በ12ኛ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
የ14ኛው ሳምንት መጀመሪያ የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። በወራጅ ቀጠናው መግቢያ በተከታታይ ደረጃዎች ላይ የተቀመጡት ሰበታ…