በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ የ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪው መቐለ 70 እንደርታ ሽንፈትን ሲያስተናግድ ተከታዩ ፋሲል ከነማ በሜዳው አሁንም በአልቀመስ ባይነቱ ቀጥሏል፤ በወራጅ ቀጠናው ወልቂጤ ድል ሲያደርግ ሆሳዕና ተሸንፏል። በጥቅሉተጨማሪ

ያጋሩ

በ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የተከሰቱ ሁነቶችን ከአሰልጣኞች አንፃር ቃኝተን እንዲህ ተመልክተነዋል። 👉 አስገዳጅ ደንብ የሚያስፈልገው ድህረ ጨዋታ አስተያየት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከተሻሻሉ ነገሮች መካከል የአሰልጣኞች ድህረ ጨዋታተጨማሪ

ያጋሩ

በ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በርካታ ተጫዋቾች የትኩረት ማዕከል መሆን ችለዋል። እኛም ዋና ዋናዎቹን መርጠን በተከታዩ መልኩ አሰናድተናል። 👉 ኦኪኪ ኦፎላቢ በስተመጨረሻም ግብ አስቆጥሯል የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኦኪኪተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓርብ እና ቅዳሜ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል መቐለ መሪነቱን ያጠናከረበትን፤ ስሑል ሽረ በአስደናቂ ጉዞው የቀጠለበትን፤ ሀዋሳ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ከተከታታይ ውጤት ማጣት በኋላ የተመለሱበትንተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜና እሁድ ተካሂደው የሊጉ መሪ የነበረው ወልዋሎ በሀዲያ ሆሳዕና በሜዳው ሳይጠበቅ ሲሸነፍ ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስና ሰበታ ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን ድል አስመዝግበዋል። መቐለ 70ተጨማሪ

ያጋሩ

7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ ተካሂደው ወልዋሎ ዳግም መሪነቱን ሲረከብ ሀዲያ ሆሳዕና በአንፃሩ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። እኛም በሳምንቱ አጋማሽ የተካሄዱ የሊግ ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ተከታዮቹንተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ መከናወናቸው ይታወሳል። ሳምንቱን ተንተርሰው የሚነሱ ዋና ዋና ጉዳዮችንም እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል። 1. ክለብ ትኩረት የፋሲል የሜዳ ጥንካሬ ፋሲል ከነማ በሜዳው በሚያደርጋቸው ላይ ጨዋታዎችተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዳሜ ጅማሮውን አድርጎ ትላንትና ተጠናቋል፤ ድራማዊ ክስተት በተስተናገደበት ጨዋታ ፋሲል ከሰበታ ጋር ነጥብ ሲጋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልዋሎ ለመጀመርያ ጊዜ ተሸንፏል። ሲዳማ ቡና እናተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና ተደርገዋል። ወልዋሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጥብ ሲጥል ሰበታ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አሳክተዋል። በሳምንቱ በተካሄዱ ስምንት ጨዋታዎች ላይተጨማሪ

ያጋሩ

3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንትና ከትላንት በስቲያ በተካሄዱ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። በዚህም መሠረት ወልዋሎ ሦስተኛ ተከታታይ ጨዋታውን ድል ሲያደርግ፤ ወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድልተጨማሪ

ያጋሩ