[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በክፍል አንድ ጥንክራችን ከዓምና ዘንድሮ የውጤት መንሸራተት ያጋጠማቸው ክለቦች ቁጥሮችን መነሻ በማድረግ በስፋት የተመለከትን ሲሆን አሁን ደግሞ በተቃራኒው የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ክለቦችን ለመቃኘት እንሞክራለን። ሊጉን ዘንድሮ ከተቀላቀሉ ሦስት ክለቦች ውጪ ከፍተኛ የውጤት መሻሻል ያስመዘገበው ክለብ አዳማ ከተማ ነው። ዓምና በ15 ጨዋታዎች 7 ነጥቦችን ብቻ በመያዝ 12Read More →

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛውን ዙር ዳሰሳ የምንዘጋው በመጨረሻዎቹ ሳምንታት መሻሻል በማሳየት በ24 ነጥቦች 4ኛ ደረጃ ይዞ ዙሩን ባጋመሰው ሲዳማ ቡና ይሆናል። የውድድር ዘመኑ ጉዞ በሊጉ በውጤትም ሆነ በስብስብ ደረጃ የተረጋጉ ከሚባሉት ክለቦች አንደኛው የሆነው ሲዳማ ቡና በክረምቱ ወሳኝ ተጫዋቾቹን በማቆየት እምብዛም ዝውውር ላይ ሳይሳተፍ መቐለ ላይ የተደረገውን የትግራይ ዋንጫ በማሸነፍRead More →

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር በ17 ነጥብ የወራጅ ቀጠና ውስጥ በመሆን ያጠናቀቀው ድሬዳዋን የአጋማሽ ጉዞ ተመልክተናል። የመጀመሪያ ዙር ጉዞ ወደ ሊጉ ከተመለሰ ወዲህ ከሰንጠረዡ ወገብ በታች የሚዳክረው ድሬዳዋ ከተማ ዓምናም በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ቆይታውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ቡድኑን ተረክበውት የነበሩት አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይን በቋሚነት በመቅጠር እና ባለፈው ዓመት በዮሐንስ ሳህሌ ስርRead More →

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ አምስተኛ ደረጃን ያጠናቀቀው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን እንዳስሳለን። የመጀመርያ ዙር ጉዞ ወልዋሎ ባለፈው ዓመት በሁለተኛው ዙር ውጤቱን አሻሽለው በጥሩ ጎዳና እንዲጓዝ የረዱት ዮሐንስ ሳሕሌን በማስቀጠል እና ሙሉ ለሙሉ ለማለት በሚቻል ሁኔታ በአዳዲስ ተጫዋቾች ቡድኑን በማዋቀርRead More →

በተከታዩ መሰናዷችን ከመጥፎ አጀማመር በኋላ ቀስ በቀስ ወደ ጥሩ አቋም በመምጣት በ21 ነጥቦች 7ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ አጋማሹን ያጠናቀቀው ወላይታ ድቻን እንመለከታለን። የውድድር ዘመን ጉዞ ቡድኑን ለረጅም ዓመታት ከመሩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጋር ከተለያየ በኋላ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ መረጋጋት የተሳነው ወላይታ ድቻ ዓምና ዘነበ ፍስሀን በውጤት ማጣት የተነሳ የመጀመርያው ዙርRead More →

ካልተከፈለ ደሞዝ ጋር ከተያያዙ ጉዳዮች ጋር እየታገለ የመጀመሪያውን 19 ነጥቦችን ሰብስቦ 9ኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞን በተከታዩ ፅሁፋችን የምንዳስስ ይሆናል። የመጀመሪያ ዙር ጉዞ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከሁለት ዓመታት ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ አሰልጣኝነት መንበሩ በማምጣት እና ላለፉት ዓመታት በስብስቡ ውስጥ ከነበሩ ተጫዋቾች ብዙ ለውጥ ሳያደርግ በርከትRead More →

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የአንደኛው ዙር ዳሰሳችንን ቀጥለን በዚህ ፅሁፍ ሀዋሳ ከተማን እንመለከታለን፡፡ የመጀመሪያ ዙር ጉዞ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደአዲስ ከተጀመረ ጀምሮ እስካሁን በሊጉ እየተሳተፈ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ባለፉት አራት ዓመታት በሜዳ ላይ ማራኪ የሆኑ እንቅስቃሴን ቢያሳይም ከውጤት አንፃር ደካማ ጊዜያትን ሲያሳልፍ ቆይቷል፡፡ ዓምና አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን ከቀጠረRead More →

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በባለፈው ሳምንት መጀመሪያ መጠናቀቁን ተከትሎ ክለቦች በተናጥል መዳሰሳችንን ቀጥለን የመጀመሪያውን ዙር በ13 ነጥብ ግርጌውን ይዞ ያጠናቀቀው ሀዲያ ሆሳዕናን የአጋማሽ ጉዞ ተመልክተናል። የመጀመሪያ ዙር ጉዞ በ2011 ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተቀላቀሉት ሦስት ቡድኖች አንዱ የሆነው ሀዲያ ሆሳዕና ለሊጉ አዲስ አይደለም። በ2008 ፕሪምየር ሊግRead More →

ቀጣዩ ዳሰሳችን የመጀመሪያውን ዙር በ18 ነጥቦች 13 ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀውና መፍትሄ ባልተገኘላቸው አስተዳደራዊ ተግዳሮቶች እየታመሰ የሚገኘውን የጅማ አባ ጅፋር የመጀመሪያ ዙር አጠቃላይ ጉዞ ይመለከታል። የመጀመሪያ ዙር ጉዞ በ2010 የውድድር ዘመን ከከፍተኛ ሊግ ባደጉበት ዓመት ሳይጠበቁ የሊጉ ቻምፒየን በመሆን ደማቅ ታሪክ መፃፍ የቻሉት ጅማ አባ ጅፋሮች ዓምና እና ዘንድሮ በፋይናንስ ቀውስRead More →

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች የመጀመርያ ዙር ጉዞ ዳሰሳ ቀጥለን በ21 ነጥብ በስምንተኛ ደረጃ ዙሩን ያጠናቀቀው ስሑል ሽረን ጉዞ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያ ዙር ጉዞ በሊጉ ጅማሬ ላይ ተከታታይ ሽንፈቶች አስተናግደው የኋላ የኋላ መሻሻሎች አሳይተው ከወራጅ ቀጠናው ወጥተው ወደ ሰንጠረዡ አናት የመጡት ስሑል ሽረዎች በመጀመርያው ዙር ጥሩ መሻሻሎች ካሳዩRead More →