ነገ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያሳለፉትን የዝግጅት ጊዜ የሚያስቃኘው መሰናዷችን ባህር ዳር ከተማ ላይ ደርሷል። በ2011 የውድድር ዓመት ወደ ሊጉ ብቅ ካሉ ክለቦች መካከል ባህር ዳር ከተማ አንዱተጨማሪ

ያጋሩ

ወልዋሎ ዓአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዳሰሳችን ባለተራ ነው። ባለፈው ዓመት ወደ ሊጉ አድጎ ሁለት የተለያየ መልክ ያለው የውድድር ጊዜን ያሳለፈው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በመጀመርያዎቹተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የምናደርገው ዳሰሳ አጼዎቹን ያስመለክተናል። በ2009 ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድጎ ለሦስተኛ የውድድር ዓመቱ እየተዘጋጀ የሚገኘው ፋሲል ከነማ በመጣበት ዓመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ መቅረብተጨማሪ

ያጋሩ

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለዘንድሮው የውድድር ዘመን በምን መልኩ እየተዘጋጁ እንደሆነ በተከታታይ እያስዳሰስናችሁ በምንገኝበት መሰናዶ ሀዋሳ ከተማን እንዲህ ተመልክተነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ አካሄድ ሲጀመር ከነበሩ ስምንት ክለቦች አንዱ የነበረው ሀዋሳተጨማሪ

ያጋሩ

በሳምንቱ መጨረሻ በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ቡድኖች የዝግጅት ጊዜ ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን በመቀጠል ወደ ብርቱካናማዎቹ ይወስደናል። የበርካታ ተጫዋቾች መፍለቂያ እንደሆነች የሚነገርላት ድሬዳዋ በፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ክለቧ በ2004 ከወረደተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ለዘንድሮው የውድድር ዘመን ያሳለፉትን የዝግጅት ጊዜ በሚያስዳስሰው ፅሁፋችን የዛሬ ተረኛው ሲዳማ ቡና ነው። ከታችኛው የሊግ ዕርከን መጥተው በፕሪምየር ሊጉ የተሻለ ብቃት በማሳየት ይጠቀሱ ከነበሩ ጠንካራተጨማሪ

ያጋሩ

ከቀናት በኋላ ለሚጀመረው የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በምን መልኩ ሲዘጋጁ እንደከረሙ የምንመለከትበት ፅሁፋችን ዛሬ ጅማ አባ ጅፋርን ያስቃኘናል። የቀድሞው ጅማ ከተማ በሁለተኛው የሀገሪቱ የሊግ ዕርከን ቆይቶ ወደ ፕሪምየር ሊግተጨማሪ

ያጋሩ

በሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን ለዛሬ የስያሜ ለውጥ ወዳደረገው መቐለ ሰብዓ እንደርታ ይወስዳችኋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሀገሪቱ የመጀመሪያ ሊግ አድጎ እስከ መጨረሻው ሳምንታት በዋንጫተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የቅድመ ውድድር ዝግጅት አስመልክተን በምናቀርብላችሁ ፅሁፍ አሁን ደግሞ የአዳማ ከተማን ዝግጅት እናስዳስሳችኋለን። ለ13 ዓመታት ከቆየበት ሊግ በ2005 ወርዶ ዳግም በ2007 የተመለሰው አዳማ ከተማ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታትተጨማሪ

ያጋሩ

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር ቀናት ቀርተውታል። ሶከር ኢትዮጵያም የክለቦችን የዝግጅት ወቅት እና ቀጣይ መልክ የምታስቃኝባቸውን ፅሁፎች በማቅረብ ላይ ትገኛለች። ለዛሬም ትኩረቷን ኢትዮጵያ ቡና ላይ አድርጋለች። የበርካታ ደጋፊዎች ባለቤት የሆነውተጨማሪ

ያጋሩ